ኮቪድ19 ለመዋጋት – የደቡብ ኮርያን ዳና መከተል

ዓለም አሁን ያለችበት ሁኔታ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አሜሪካን በግንባር ቀደምትነት አስቀምጦ የዓለምን ሕዝብ አሁንም ድረስ እያሸበረና እያመሰ ይገኛል። በየቀኑ በቫይረስ እንደተያዙ የተረጋገጡ አሜሪካኖች ቁጥር ከቀዳሚው ቀን በበለጠ ቁጥር ከፍ ማለቱን ሳያቋርጥ ቀጥሎበታል። በአግባቡ መቆጣጠር ካልተቻለ አሁንም የስርጭት ፍጥነቱ አሳሳቢ እንደሆነ……

Read More

የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ኮሮናን ለመከላከል ውሳኔዎችን አሳለፈ

ጋምቤላ፤ መጋቢት 23/2012 (ኢዜአ) የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለ14 ቀናት ተፈፃሚ የሚሆኑ የተለያዩ ውሳኔዎች  ማሳለፉን አስታወቀ።    የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ዛሬ ለጋዜጠኞች እንደገለጹት ውሳኔዎቹ የተላለፉት የክልሉ መንግስት ካቢኔ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ  ሲሆን ተግባራዊ የሚሆኑትም  ከመጋቢት 23/ 2012 ዓ.ም. ጀምሮ ነው። በውሳኔው መሰረትም ከመሃል ሀገርና ከአጎራባች ክልሎች ወደ ክልሉ የሚገቡና የሚወጡ የህዝብ […]

Read More

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ስለኮሮናቫይረስ የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ አከናወኑ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 23/2012( ኢዜአ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ በሚስተዋልበት መርካቶ አካባቢ በመዘዋወር ነው ስለኮሮናቫይረስ መከላከያ መንገዶች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ ያከናወኑት።  አቶ መላኩ አለበል በቅስቀሳው ወቅት ነጋዴውና ሸማቹ ማህበረሰብ ራሱን ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የጤና ባለሙያዎች የሚያስተላልፉትን የጥንቃቄ መልዕክት መተግበር እንዳለበት ገልፀዋል። የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት በግብይት ወቅት መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎችም መልዕክት አስተላልፈዋል። […]

Read More

ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ከግዴታ ለይቶ ማቆያ በሚወጡ ሰዎች ላይ የሚወሰደው ህጋዊ እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል … ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 23/2012( ኢዜአ) ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ከግዴታ ለይቶ ማቆያ በሚወጡ ሰዎች ላይ የሚወሰደው ህጋዊ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ለኮሮናቫይረስ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን ከአገር ውስጥና ከውጭ ተቋማት በማስገባት ያለውን አገልግሎት ለማሻሻል ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ሚኒስትሯ አስታወቀዋል። የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ስርጭትን ለመከላከል ከመጋቢት 13 ቀን 2012 ዓ.ም ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ጀምሮ ማንኛውም […]

Read More

የሳምባ ምች ህመም ምልክቶች ታይቶበት ህይወቱ ያለፈ የ68 ዓመት ኢትዮጵያዊ የኮሮናቫይረስ እንደነበረበት እየተጣራ ነው

አዲስ አበባ ፤ መጋቢት 23/2012( ኢዜአ) ከሳምባ ምች ህመም ምልክቶች ጋር በተያያዘ ህክም ሲደረግለት የነበረ የ68 ዓመት ኢትዮጵያዊ ዛሬ ህይወቱ ማለፉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ግለሰቡ በኮሮናቫይረስ ስለመያዙ ለማጣራት ናሙና ተወስዶ ምርመራ እየተደረገበት ነው። የጤና ሚኒስትረ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 68 የላብራቶሪ ምርመራ አካሄዷል። […]

Read More

በአምስት የስደተኞች መጠለያ ጣብያዎች የኮሮና ቫይረስ የመከላከል ስራ እየተከናወነ ነው

አሶሳ ኢዜአ መጋቢት 23 ቀን 2012 ዓም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአምስት የስደተኞች መጠለያ ጣብያዎች የሚገኙ ከ60 ሺህ በላይ ስደተኞች ከኮሮና ቫይረስ የመከላከል ስራ እየተከናወነ መሆኑን ተገለጠ።በስደተኞችና ከስደት ተመላሾች አስተዳደር ጉዳይ የአሶሳ ማስተባበርያ ሃላፊ አቶ አምደወርቅ የኋላወርቅ ለኢዜአ እንዳሉት በክልሉ ሸርቆሌ ፣ ቶንጎ ፣ ባምባ ፣ ፆሬና ጉሬ የሚባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ይገኛሉ። በጣቢያዎቹ ቁሳቁሶችን ማቅረብ […]

Read More

የአየር ንብረት ለውጥ የዘማሪ ወፎችን ህይወት አደጋ ላይ ጥሏል

አዲስ አበባ መጋቢት 23/2012  (ኢዜአ) የስፔን ተመራማሪዎች ለ20 ዓመታት ባደረጉት ጥናት  የአየር ንብረት ለውጥ ባሰከተለው ሙቀት ትናንሽ  ዘማሪ ወፎች ተመናምነዋል፡፡ ተመራማሪዎቹ እንዳሉት እየጨመረ የመጣውን የአለም ሙቀት ተከትሎ የምግብና ውሀ እጥረት  ዘማሪ ወፎቹ  እንዲሰደዱና ቁጥራቸው እንዲመናመን አድርጓል፡፡  እነዚህ ወፎች መገኛቸው በአብዛኛው  በአውሮፓና ኤዥያ እንዲሁም ደቡብ እንግሊዝ ሲሆን ባለፉት ሐምሳ ዓመታት የአየር ንብረት ለውጥ ባስከተለው ችግር 90 […]

Read More