የባንኩ የተበላሸ የብድር መጠን 34 በመቶ ሆኗል

የካቲት 19/2012  (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበላሸ የብድር መጠኑ ከነበረበት 40 በመቶ ወደ 34 በመቶ ዝቅ ማለቱን ገለጸ።  ከተበላሸ ብድር ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ ማስመለሱንም ገልጿል። ባንኩ የ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ኃይለእየሱስ በቀለ እንዳሉት ባለፉት ዓመታት ባንኩ የሚሰጣቸው ብድሮች በወቅቱ ባለመመለሳቸው የተበላሸ ብርድ መጠኑ […]

Read More

ባየርሙኒክ በሚያዘጋጀው ውድድር ኢትዮጵያን የሚወክሉ ተጫዋቾች የሚመረጡበት ጨዋታ ተጀመረ

የካቲት 19/2012  (ኢዜአ) የጀርመኑ እግር ኳስ ክለብ ባየርሙኒክ በሚያዘጋጀው የታዳጊዎች የእግር ኳስ ውድድር ኢትዮጵያን በሚወክለው ቡድን የሚሳተፉ ተጫዋቾች የሚመረጡበት ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተጀምሯል። ከሚያዚያ 29 እስከ ግንቦት 2 ቀን 2012 ዓ.ም በጀርመን ሙኒክ በሚደረገው በዚህ ውድድር ከአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች የተውጣጡ ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይሳተፋሉ። የኢትዮጵያ ቡድን ባየርሙኒክ በሚያዘጋጀው ውድድር ላይ የሚሳተፈው […]

Read More

ኢትዮ-ቴሌኮም የመደበኛ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ታሪፍ ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ የካቲት 19/2012 ኢትዮ-ቴሌኮም በመደበኛ ብሮድባንድ ኢንተርኔት ታሪፍ ላይ ከ69 እስከ 72 በመቶ የሚደርስ ቅናሽ አደረገ።  የመደበኛ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ፍጥነቱንም እስከ አራት እጥፍ ማሳደጉን ገልጿል። የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ ዛሬ የመደበኛ የብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የተደረገውን ማሻሻያ ይፋ አድርገዋል።  ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ኩባንያው ማሻሻያውን ያደረገው ጥራቱን የጠበቀና ተደራሽ የብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ለመፍጠር […]

Read More

መገናኛ ብዙኃን ለብሔራዊ መግባባት እንጂ ለፖለቲካ ልሂቃን ርዕዮተ ዓለም ማራመጃ እንዳይሆኑ ተጠየቀ

አዲስ አበባ የካቲት 19/2012 መገናኛ ብዙኃን ለብሔራዊ መግባባት እንጂ ለፖለቲካ ልሂቃን ርዕዮተ ዓለም ማራመጃ እንዳይሆኑ ተጠየቀ። የመገናኛ ብዙኃንና የህዝብ ግንኙነት ባለሙያዎችን ያሳተፈ በዕርቀ ሠላም እሴቶች ላይ ያተኮረ የሁለት ቀናት ምክክር መድረክ በሠላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የሠላም ሚኒስትር ዴኤታዋ ወይዘሮ አልማዝ መኮንን ዘመኑ ባለው ፈጣን የመረጃ ልውውጥ ያልተጣሩና ሃሰተኛ መረጃዎች ዘርፈ ብዙ ማህበራዊ […]

Read More

የአርሲ ዞንና የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች ሀገራዊ ለውጡን ለማስቀጠል የሚደግፉ መሆናቸውን ገለጹ

አዳማ የካቲት 19/2012 (ኢዜአ) በጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ አመራር የመጣውን ለውጥ ከዳር ለማድረስ የሚደግፉ መሆናቸውን የአርሲ ዞንና የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። ከአርሲ ዞን 25 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ ነዋሪዎች ዛሬ በአሰላ ከተማ  በመሰባሰብ የድጋፍ ሰልፍ አካሄደዋል። ከሰልፈኞቹ መካከል በዶዶታ ወረዳ ዴራ ከተማ ነዋሪ ቄስ ሙላቱ ነጋሽ በሰጡት አስተያየት ” ዶክተር አብይ አህመድ የአመራር ዘመን ከዚህ […]

Read More

EU reiterates commitment to deepen relations with Ethiopia

Addis Ababa, February 27, 2020 (FBC) –Ethiopia’s Minister of Water, Irrigation and Energy, Dr. Seleshi Bekele met with Frans Timmermans, Executive Vice President for European Green Deal. During the meeting held here today, they explored possible areas of cooperation in renewable energy, climate-resilient water supply systems, afforestation, agricultural production, adaptation and mitigation. The Vice President […]

Read More

ዳሰሳ ዘ ማለዳ (የካቲት 19/2012)

በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ሊሻገሩ የነበሩ 96 ሴቶች ተያዙ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ለመሻገር የሞከሩ 96 ሴቶች መያዛቸውን የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለጸ። ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የመጡት ሴቶች፣ ጎንደር ከተማ ባረፉበት ሆቴል ውስጥ ከህብረተሰቡ በተሰጠ ጥቆማ መያዛቸውን የጎንደር……

Read More

ድርጅቱ የትራንስፖርት አገልግሎቱን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ ተጨማሪ አውቶቡሶችን አስገባ

አበባ አበባ ፣የካቲት 19/2012 (ኢዜአ) የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች ትራንስፖርት ድርጅት አገልግሎቱን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ 20 ተጨማሪ አውቶቡሶችን ወደ ስራ ማስገባቱን አስታውቋል። በርክክቡ ላይ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ፣ የፌዴራል  እና የአዲስ  አበባ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች  ተገኝተዋል። በዚሁ ወቅት ሚኒስትሯ አንደተናገሩት፤ የትራስፖርት አገልግሎቱን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ተቋሙ በትኩረት መስራት አለበት። ወደ ስራ የገቡት አውቶቡሶች “የሰራተኞች መጨናነቅ የሚታይባቸውን መስመሮች በመለየት ያሉትን ችግሮች ለመፍታት የሚያስችሉ ናቸው” ብለዋል […]

Read More