ኢትዮ ቴሌኮም የሳይበር ጥቃት ደረሰበት

ከኹለት ሳምንት በፊት በኢትዮ ቴሌኮም የውስጥ ሲስተሞች ላይ የራንሰምዌር (Ransomeware) ጥቃት መድረሱን፣ ሠራተኞችም የኢ-ሜይል ልውውጣቸውን መጠባበቂያ ሳያስቀሩ ከዋና ሲስተም ጋር እንዳያገናኙ እና ይህንን ካደረጉ ልውውጦቻቸውን ሊያጡ እንደሚችሉ አርብ የካቲት 10/2012 ለድርጅቱ ሠራተኞች የተላኩ መልዕክቶች አረጋገጡ። ከድርጅቱ የዲጂታል ደኅንነት ዲቪዥን የተላከው……

Read More

ምርጫ ቦርድ ክስ ተመሠረተበት

የቀድሞ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ ፕሬዝዳንት እና የአሁን የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ምክትል ሊቀ መንበር ጫኔ ከበደ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተደራቢ የፖለቲካ ሥያሜ አሁን እየተንቀሳቀሰ ላለው ኢዴፓ መስጠቱ አግባብ አይደለም በሚል ክስ መሰረቱ። ሰኞ የካቲት 23/2012 በፌደራሉ……

Read More

የደቡብ ክልል የማዳበሪያ እዳ 5 ቢሊዮን ብር ደረሰ

በክልሉ የገንዘብ እጥረት በማጋጠሙ የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ እስከ 10 ቀን ይዘገያል በደቡብ ክልል ለአርሶ አደሮች የሚሰራጭ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ የክልሉ መንግሥት ከኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ የወሰደው ብድር በወቅቱ ሳይከፈል እየተጠራቀመ ሲሆን፣ እስከተያዘው ወር ድረስም የብድር መጠኑ አምስት ቢሊዮን ብር መሻገሩ ታወቀ።……

Read More

የምርጫው ዝግጅት እንዳይዘነጋ!

የ2012 አገር አቀፍ ምርጫ ለነሐሴ 23 ቀን ከተቆረጠለት ወዲህ የፖለቲካ ፓርቲዎችም ሆነ የምርጫ ቦርድ ሽርጉድ በትንሹም ቢሆን እንደጨመረ ማየት ይቻላል፡፡ ነገር ግን ይህ ዝግጅት ምርጫው በታቀደለት ጊዜ ይካሔዳል ወይ የሚለውን ጥያቄ በእርግጠኝነት ለመመለስ በቂ መሆኑ አሁንም አጠራጣሪ ነው፡፡ የፓለቲካ ፓርቲዎች……

Read More

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የሚንቀሳቀሱ ሦስት ፓርቲዎች ግንባር ፈጠሩ

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የሚንቀሳቀሱት ቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቦዴፓ)፣ የጉምዝ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ቤሕዴን) እና የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ ለሰላምና ዴሞክራሲ ድርጅት (ቤሕነን-ሰዴድ) ግንባር መሰረቱ። ፓርቲዎቹ ጥር 1 እና 2/2012 የምርጫ ቦርድ ተወካይ ታዛቢዎች በተገኙበት በአሶሳ ከተማ ባደረጉት የጋራ ስብስባ፣ በጋራ……

Read More

የአምራች ዘርፍ ተበዳሪዎች የብድር አመላለስ መሻሻል ማሳየቱን ልማት ባንክ አስታወቀ

ልማት ባንክ ከነበረበት ኪሳራ ወጥቶ በ2012 ግማሽ ዓመት 951 ሚሊዮን ብር ትርፍ ያስመዘገበ ሲሆን፣ ከዚህም ውሰጥ 73 ነጥብ ሰባት በመቶውን የሚሸፍነው ከኢንዱስትሪ ዘርፍ የተገኘ መሆኑን ባንኩ ይፋ አደረገ። ባንኩ በኢንዱስተሪ ዘርፍ ለተሰማሩ ፕሮጀክቶች ካበደረው ብድር ባሳለፍነዉ ግማሽ ዓመት ሦስት ነጥብ……

Read More

የአዲስ አበባ ከተማ ቀላል ባቡር የኃይል መስመር ዝርፊያ ተፈፀመበት

አገልግሎቱ ወደ መደበኛ ሥራው መመለሱ ተገልጿል የአዲስ አበባ ከተማ ቀላል ባቡር መስመሮች ላይ ባጋጠመው የኤሌክትሪክ መስመሮች ዝርፊያ ምክንያት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ተስተጓጉሎ መቆየቱን አስታወቀ። በኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮች ላይ በተፈፀመው ስርቆት ምክንያት በአገልገሎት ላይ መቆራረጥ የተከሰተ ሲሆን፣ በተለይም ከቃሊቲ እስከ ምኒልክ……

Read More

ዳግም የተከሰተው የበረሃ አንበጣ ስኳር ፋብሪካዎችን ስጋት ላይ ጥሏል

ባለፈው የዝናብ ወራት ተከስቶ ከዚያም ወደ ጎረቤት አገራት ሸሽቶ የነበረው የአንበጣ መንጋ፣ በተለያዩ አቅጣጫዎች በድጋሚ ወደ ኢትዮጵያ መግባት መጀመሩ የስኳር ፋብሪካዎችን አደጋ ላይ ሊጥላቸው እንደሚችል ታወቀ። ከሦስት ሳምንት በፊት በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የሚተዳደር 240 ሄክታር የሸንኮራ ማሳ ላይ የበረሃ……

Read More

አዲስ የፊልም ጣቢያ በፈረንሳይ ኩባንያ ሊከፈት ነው

ካናል ፕላስ የተሰኘ የፈረንሳይ የቴሌቨዥን ድርጅት በኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ጣቢያ በመክፈት የኢትዮጵያ ፊልሞችን ለእይታ ሊያቀርብ መሆኑን አስታወቀ። የፈረንሳይ የሚዲያ ድርጅት እና የክፍያ ቴሌቪዥን ኦፕሬተር ከኢትዮጵያው ኖላዊ ፊልም ፕሮዳክሽን ጋር በኢትዮጵያ በፊልም እና ሲኒማ ኢንዱስትሪ ለመሰማራት ስምምነት መፈራረሙ ታዉቋል። በስምምነቱ የካናል ፕላስ……

Read More