በአዲሱ ኤክሳይስ ታክስ አዋጅ አተገባበር ዙሪያ ከአመራቾች ጋር ውይይት ተካሄደ

የካቲት 24/2012 (ኢዜአ) በአዲሱ ኤክሳይስ ታክስ አዋጅ አተገባበር ዙሪያ እየተፈጠሩ ያሉ ብዥታዎችን ሊያጠራ የሚችል ውይይት ከአምራቾች ጋር መካሄዱ ተገለጸ፡፡ ከቢራ አምራቾች ጋር  የዋጋ ጭማሪና የሰራተኛ መቀነስ የውይይቱ አጀንዳዎች ናቸው ትብሏል ፡፡ ውይይቱንም የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤና የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ በጋራ  ከአመራቾች ለተነሱት ጥያቄና አስተያየት መልስና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ከተነሱት ጥያቄዎችና አስተያየቶች […]

Read More

‹‹የአሜሪካው ፕሬዘዳንት በተያዘው አመት የህዳሴ ግድብን ድርድር የመጨረስ ፍላጎት አላቸው›› ኢትዮጵያ

የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረገውን ድርድር በተያዘው አመት ለማጠናቀቅ ከሚፈልጓቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል መሆኑን እና ኢትዮጵያም በድርድሩ ላይ የታየውን መጣደፍ ባለመቀበል በስክነት ለማየት መምረጧን አስታወቀች። አሜሪካ ሃያል አገር ናት ያሉት የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ገዱ አንዳርጋቸው ከቀናት……

Read More

የሲመተ-ክህነት በዓል ቤተክርስቲያኗ ከሌሎች አገራት ተጽዕኖ የወጣችበት ነው

አዲስ አበባ፣ ካቲት 24/2012(ኢዜአ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የሲመተ-ክህነት በዓል ከዘመናት ተጋድሎ በኋላ ከሌሎች አገራት ጳጳሳት ተጽዕኖ ወጥታ ነጻነቷን ያወጀችበት መሆኑን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ተናገሩ። የብጹዕ አቡነ ማቲያስ ሰባተኛ ዓመት በዓለ ሲመት ዛሬ ተከብሯል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እስከ 1951 ዓ.ም ድረስ የራሷን ባህልና ቋንቋ በማያውቁ የውጭ አገር ዜግነት ባላቸው ጳጳሳት ስትመራ ቆይታለች። […]

Read More

ኢትዮጵያ የምታስተናግደው የምስራቅ አፍሪካ የእጅ ኳስ ውድድር ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

ኢዜአ የካቲት 24/2012  ኢትዮጵያ የምታስተናግደው የምስራቅ አፍሪካ የዞን አምስት የታዳጊዎች እጅ ኳስ ውድድር /አይ ኤች ኤፍ ቻሌንጅ ትሮፒ/ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ። ዓለም አቀፉ የእጅ ኳስ ፌዴሬሽን ውድድሩን ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 5 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ለማካሄድ ወስኖ ነበር። ነገር ግን ውድድሩ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን በደብዳቤ ማሳወቁን የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሞላ […]

Read More

ኢትዮጵያ በራሷ ንብረት በሌላ ኃይል ተጽዕኖ የምትፈርመው ምንም አይነት ስምምነት አይኖርም

አዲስ አበባ፤ የካቲት 24/2012(ኢዜአ) ኢትዮጵያ በራሷ ንብረት በሌላ ኃይል ተጽዕኖ ተገዳ የምትፈርመው ምንም አይነት ስምምነት እንደማይኖር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ቡድን አስታወቀ። ተደራዳሪ ቡድኑ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ከታችኛው ተፋሰስ አገራት እየተደረገ ስላለው ድርድር ሁኔታ ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መግለጫ ሰጥቷል።ግድቡ ለኢትዮጵያ ህልውና አስፈላጊ መሆኑንና አገሪቷ ከድህነት ለመውጣት የምታደርገውን ጥረት እንደሚያግዝ በመንግስትና በህዝብ ታምኖበት […]

Read More

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለመንግስት የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24/2012(ኢዜአ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ዛሬ ለ15 የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል። በዚሁ መሰረት አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ፣ ወይዘሮ ያለም ፀጋዬ፣ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ፣ አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ፣ አቶ ባጫ ጊና፣ አቶ ይበልጣል አዕምሮ፣ አቶ ምህረተአብ ሙሉጌታ፣ አቶ ነብያት ጌታቸው እና አቶ ተፈሪ መለስን ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው ተሾመዋል። አቶ አድጐ አምሳያ፣ አቶ ጀማል በከር፣ አቶ […]

Read More

President Sahle-Work appoints ambassadors

Addis Ababa, March 3, 2020 (FBC) – President Sahle-Work Zewde has appointed the following ambassadors: 1. Berhanu Tsegaye- Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary 2. Mrs Yalem Tsegay- Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary 3. Mrs Hirut Zemene- Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary 4. Ambassador Markos Tekle- Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary 5. Bacha Gina – Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary 6. […]

Read More

የመላው አማራ ስፖርት ውድድር በወልድያ ተጀመረ

ወልድያ፣  24/6/2012(ኢዜአ) 2 ሺህ 700 ስፖርተኞች የሚሳተፉበት 7ኛው የመላው አማራ ዘመናዊ ስፖርት ውድድር በወልድያ ከተማ ዛሬ ተጀመረ፡፡ በክልሉ ስፖርት ኮሚሽን የተሳትፎ፣ የስልጠናና የውድድር ዳይሬክተር አቶ ምትኩ አክሊሉ ውድድሩ ሲጀመር እንዳሉት በውድድሩ ከሁሉም ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ ስፖርተኞች ይሳተፋሉ። ከየካቲት 24 እስከ መጋቢት 6 ቀን 2012 በሚቆየው የዘመናዊ ስፖርት ውድድር በ20 የስፖርት ዓይነቶች በሁለቱም ፆታዎች 2ሺህ […]

Read More

በጋምቤላ ከተማ የዝሆን ጥርስ የተገኘበት ግለሰብ ተያዘ

ጋምቤላ የካቲት 24 /2012 (ኢዜአ)በጋምቤላ ከተማ 32 ኪሎ ግራም የሚመዝን የዝሆን ጥርስ ተገኝቶበታል የተባለ ተጠርጣሪ ግለሰብ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ  ምክትል ኮሚሽነር ቱት ኮር ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት የዝሆን ጥርሱ የተገኘው በተጠርጣሪነት  ግለሰብ  መኖሪያ ቤት ትናንት  የክልልና የፌዴራል ፖሊስ በጋራ ባደረጉት ድንገተኛ ፍተሻ  ነው፡፡ ግለሰቡ በአሁኑ ወቅት በህግ ቁጥጥር ስር ውሎ ተጨማሪ የማጣራት ምርመራ  እየተደረገበት […]

Read More

በአሶሳ የዘረፋ ወንጀል ተጠርጣሪዎች ቁጥር 172 ደርሰ

አሶሳ የካቲት 24 / 2012 ( ኢዜአ)፡- በአሶሳ ከተማ በዘረፋ ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉ ግለሰቦች ቁጥር 172 መድረሱን የከተማው ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የከተማው ፖሊስ አዛዥ ምክትል ኮማንደር ኡስማን አሳዲቅ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለፁት በከተማው እየተባባሰ የመጣውን ዘረፋ ለማስቆም የተቋቋመው ግብረሃይል የህብረተሰቡን ጥቆማ መሠረት በማድረግ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር እያዋለ ነው ። የካቲት 10 ቀን 2012 ዓም የተቋቋመው […]

Read More