ሴቶች ተደራጅተው ለሰላም መረጋገጥ የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

ሐረር፣  የካቲት 25/2012 ( ኢዜአ) ሴቶች ተደራጀተው ለሰላም መረጋገጥ የነቃ ተሳትፎ በማድረግ የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።  በሐረሪ ክልል የአለም የሴቶች ቀን “የሴቶች ደህንነትና መብት መከበር ለሰላማችንና ለህልውናችን መሰረት ነው ” በሚል መሪ ሀሳብ ዛሬ ተክብሯል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በበዓሉ ስነ ስርዓት ወቅት  እንደተናገሩት፤ ሴቶች በሀገሪቱ የተጀመረውን ለውጥ የማስቀጠል ድርሻ አለባቸው። በተለይ የለውጡ አንድ አካል […]

Read More

የአንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያ ውብሸት ወርቃለማሁ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ

የካቲት 25/2012 (ኢዜአ) የአንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያ ውብሸት ወርቃለማሁ ስርአተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈፀመ። በቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን፣የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ገዱ አንዳጋቸው እና ሌሎች የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣የኪነ ጥበብና ማስታወቂያ ባለሙያዎች እንዲሁም በርካታ አድናቂዎች ተገኝተዋል። የአቶ ውብሸት ልጅ አሃዱ ውብሸት አባታችን ኢትዮጵያዊነትና የአገር ፍቅርን ከጨቅላ እድሜያችን ጀምሮ እንዲደሰርጽ ያደረገ አገር […]

Read More

የዓለም የእርሻና ምግብ ድርጅት በኢትዮጵያ ለአንበጣ መከላከያ የ4 ነጥብ 5 ሚሊዬን ዶላር ድጋፍ ለመስጠት ቃል ገባ

 አዲስ አበባ የካቲት 25/2012 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል የዓለም የእርሻና የምግብ ድርጅት የ4 ነጥብ 5 ሚሊዬን ዶላር ድጋፍ ለማድርግ ቃል ገብቷል። የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ ለአንበጣ መንጋ መከላከያ የሚውል 30 ሚሊዬን ብር መድቧል።  በምስራቅ አፍሪካ ብሎም በኢትዮጵያ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ መጠን በየወቅቱ እየጨመረ በመምጣቱ በዜጎች የምግብ ዋስትና ላይ አደጋ ደቅኗል። ካለፉት ሁለት ወራት ወዲህ በአማካይ አንዱ መንጋ ከ40 […]

Read More

ፍትሃዊ ምርጫ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ታማኝነትና ገለልተኝነትን ይጠይቃል

 አዲስ አበባ የካቲት 25/2012 (ኢዜአ) ሀገራዊ ምርጫው ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ሒደቱን በታማኝነትና በገለልተኝነት መዘገብ እንዳለባቸው ተጠየቀ። የአሜሪካ ኤምባሲ ከጆንስ ሆፕኪንስ የኮሚኒኬሽን ማዕከል ጋር በመተባበር በምርጫ አዘጋገብ ላይ ለተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሚኒኬሽን አማካሪ ሶሊያና ሽመልስ፤ በቅድመና ድህረ- ምርጫ ወቅት የመገናኛ ብዙሃን የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ […]

Read More

የሶማሌ ክልል ፕሬዘዳንት ታናሽ ወንድም ጥቃት ደርሶባቸው ለህክምና ወደ አዲስ አበባ ገቡ

የሶማሌ ክልል ምክትል ፕሬዘዳንት ሙስጠፌ ዑመር መሐመድ ታናሽ ወንድም የሆኑት አብዲራህማን ዑመር በደገሃቡር ከተማ በደረሰባቸው በስለት የመወጋት አደጋ ለከፍተኛ ህክምና ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገቡ። የፕሬዝዳንቱ ኮሚኒኬሽን አማካሪ መሐመድ ኦላድ ጥቃቱ የደረሰባቸው በትላንተናው እለት መሆኑን ገልፀው ለግዜው የጤንነታቸው ሁኔታ ላይ እና የጥቃቱን……

Read More

የሃገር ሽማግሌዎቹ ከአድሏዊነት የጸዳ አሠራርን እንደሚከተሉ ገለፁ

አሶሳ ፣ የካቲት 25 /2012 ዓ.ም (ኢዜአ)  ከአድላዊነትና ከጎሰኝነት የጸዳ ሽምግልናን በመከተል የሃገር ሠላም ለማስጠበቅ ተባብረው እንደሚሠሩ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሃገር ሽማግሌዎች ገለፁ ፡፡  ከክልሉ የሃገር ሽማግሌዎች መካከል የአሶሳ ከተማ ነዋሪ አቶ አብዱልማሙድ ኢብራሂም በሰጡት አስተያየት በክልሉ ባለፉት ዓመታት ለሠላም ያደረጉት ጥረት የተናጠል ነበር፡፡ “አንዳንዶቻችንም አሸማጋይ መሆናችንን ረስተን አድሏዊነት ያለው አሠራር እንከተል ነበር” ብለዋል ። ይህም […]

Read More

በደቡብ ክልል ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ለመከላከል ጥረት እየተደረገ ነው

ሀዋሳ የካቲት 25/2012 (ኢዜአ) በደቡብ ክልል ህገ ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን በመቅጣትና ቤተሰብ ተኮር የማህበረሰብ ውይይት በማመቻቸት ድርጊቱን ለመከላከል ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቢ ህግ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሉሰው ዘውዴ ለኢዜአ እንዳሉት  በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት 74 ግለሰቦች በህግ ወጥ አዘዋዋሪነት  ፍርድ ቤት ተከሰው  ከአምስት እስከ 25 ዓመት የእስራት ቅጣት ተልፎባቸዋል። እንዲሁም በህገ […]

Read More