የኮሮና ቫይረስ የአፍሪካን እድገት 1 ነጥብ 4 በመቶ በመቀነስ የአህጉሪቱን ምጣኔ ሀብት እንደሚጎዳው ተገለፀ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 4/2012 (ኢዜአ) በ2020 በአፍሪካ የተጠበቀው የ3 ነጥብ 2 በመቶ እድገት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ወደ 1 ነጥብ 8 በመቶ ዝቅ እንደሚልና ይህም የአህጉሪቱን ምጣኔ ሀብት እንደሚጎዳው የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አስታወቀ።  የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በአህጉሪቱ ሊደርስ የሚችለውን የምጣኔ ሀብት ተጽዕኖ በተመለከተ ዛሬ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል። የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) ዋና ፀሃፊ ቬራ ሶንግዌ […]

Read More

ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን ለመሙላት የሌላ ወገን ፈቃድ እንድትጠይቅ የሚያስገድድ ህግ የለም

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4/2012(ኢዜአ) ኢትዮጵያ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ለመሙላት የሌላ ወገን ፈቃድን እንድትጠይቅ የሚያስገድድ ዓለም አቀፍ ህግ አለመኖሩን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ምሁራን ተናገሩ። ግድቡን በሚመለከት ቀጣይ የድርድር ጥያቄ መቅረብ ያለበት ከታችኛው ተፋሰስ አገራት እንጂ ከኢትዮጵያ መሆን እንደሌለበትም ጨምረው ገልጸዋል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ ሲያደርጉት በቆዩት የሶስትዮሸ ድርድር ዙሪያ የታዩ ተግዳሮቶችና የቀጣይ […]

Read More

በአርብቶ አደሮች አካባቢ የሚከናወኑ ልማቶች ነዋሪዎቹን ግንባር ቀደም ተጠቃሚ ማድረግ አለባቸው ተባለ

አዲስ አበባ መጋቢት 4/2012(ኢዜአ) በአርብቶ አደሮች አካባቢ የሚከናወኑ ልማቶች ነዋሪዎቹን ግንባር ቀደም ተጠቃሚ ማድረግ እንዳለባቸው ምሁራን አሳሰቡ። ይህ የተባለው ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት “ አርብቶ አደርነት እና የመሬት ይዞታ አጠቃቀም መብት እና ሁኔታ ” በሚል ርዕስ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ነው፡፡  በመድረኩ በአርብቶ አደሮች አካባቢ የሚደረጉ ማናቸውም ልማቶች እነርሱን ግንባር ቀደም ተጠቃሚ […]

Read More

የኮሮናን ቫይረስን ለመከላከል የአኗኗር ዘይቤን መቀየር ይገባል

አዲስ አበባ መጋቢት 4/2012(ኢዜአ) የኮሮናን ቫይረስን ለመከላከል ህብረተሰቡ የአኗኗር ዘይቤውን መቀየር እንዳለበት የጤና ሚኒስተሯ ዶከተር ሊያ ታደሠ አሳሰቡ፡፡ 

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ጃፓናዊ መገኘትን አስመልክቶ  የጤና ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ቀደም ሲል የተጀመረው  የጥንቃቄ ስራ  እንደሚቀጥል አስታውቋል።

በመግለጫውም የጤና&nbsp…

Read More

አባይና የአባይ ልጆች የልብ ትርታ

አባይና የአባይ ልጆች የልብ ትርታ 

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 4/2012(ኢዜአ) ኢትዮጵያዊያን በባህል፣አኗኗር፣ብሄር፣ ሃይማኖትና ሌሎች መገለጫዎች ልዩነት ይዘው ሲታዩ እንደ ቅርንጫፍ የተለያዩ የሚመስሉ በተግባር ሲታዩ ደግሞ አንድ የአገራዊ ስሜትና የአብሮነት ባህል ግንድ ላይ የቆሙ መሆናቸውን በርካቶች ይመሰክራሉ።

ከነዚሁ ህዝቦች ቀዬ የሚመነጨውና&nbsp…

Read More

የትምህርት ቤት ምገባ መርሃ-ግብርን በፖሊሲ ለማስደገፍ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4/2012(ኢዜአ) የትምህርት ቤት ምገባ መርሃ-ግብርን ዘላቂነት ለማረጋገጥ በፖሊሲ ለማስደገፍ እየሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።  የአፍሪካ የትምህርት ቤቶች ምገባ ቀን በአፍሪካ ለአምስተኛ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ ለአራተኛ ጊዜ ከነገ በስቲያ ይከበራል።      ቀኑን አስመልክቶ የትምህርት እና የግብርና ሚኒስቴር በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የትምህርት ሚኒስትር ደኤታው አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤የትምህርት ውጤታማነትን ለማረጋገጥ የትምህርት ቤት […]

Read More