በአማራ ክልል ከነገ ጀምሮ የሚከናወኑ ስብሰባዎች ታገዱ

ባህር ዳር፤መጋቢት 14/2012(ኢዜአ) በአማራ ክልል  ከነገ ጀምሮ ምንም አይነት ስብሰባዎች እንደማይካሄዱ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ፈንታ ማንደፍሮ አስታወቁ። ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ ማምሻውን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳመለከቱት  በክልሉ ከነገ ጀምሮ ከየኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና በጸጥታ ጉዳይ በጥንቃቄ ከሚከናወኑ ምክክሮች ውጭ ምንም ዓይነት ስብሰባ አይካሄድም።   በተለያዩ አጋጣሚዎችና አካባቢዎች በክልሉ በሚካሄዱ ስብሰባዎች ህዝቡ ለቫይረሱ  የሚጋለጥበት  ሁኔታ ሰለሚሰፋ ከመጋቢት 15/2012 […]

Read More

በከተማዋ ምክትል ከንቲባ የሚመራው ኮሚቴ ያሰባሰበውን የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ ለተጠቃሚዎች አበረከተ

አዲስ አበባ መጋቢት 14/2012 (ኢዜአ) በአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ መሪነት ከሰሞኑ የተቋቋመው የበጎ ፈቃድ ኮሚቴ 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚገመት የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን አሰባስቦ አቅም ለሌላቸው የማህበረሰብ ክፍሎች አበረከተ። ድጋፍ የተደረገላቸው የማህበረሰብ ክፍል ተወካዮችም የድጋፉን አስፈላጊነት በመግለጽ ድጋፉ ቀጣይነት እንዲኖረው ለህብረተሰቡ የድጋፍ ጥሪ አቅርበዋል።   ከአምስት ቀናት በፊት ወጣቶችን፣ የመንግስት የስራ […]

Read More

ምዕመኑ በኮሮና ስጋት የራሱንም ሆነ የውጭ ዜጎችን ባለማግለል ኢትዮጵያዊ ጨዋነቱን እንዲያሳይ ቤተክርስቲያን ጠየቀች

አዲስ አበባ መጋቢት 14/2012 (ኢዜአ) ምዕመናን ራሳቸውን ከኮሮናቫይረስ በመጠበቅ በቫይረሱ የተጠቁና አገግመው የወጡ እንዲሁም የውጭ አገር ዜጎችን ባለማግለል ኢትዮጵያዊ ጨዋነታቸውን እንዲያሳዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጠየቀች ። ቤተክርስቲያኗ በመላው አለም እየተስፋፋ የመጣውን የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የእምነቱ ተከታዮች ማድረግ ያለባቸውን ጥንቃቄ አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥታለች። በዚህም ቋሚ ሲኖዶሱ የበሽታውን አስከፊነት ከግምት ውስጥ በማስገባት 13 መመሪያዎችን ለቤተክርስቲያን […]

Read More

በኮሮና የከፋ ጉዳት እንዳይደርስ ህብረተሰቡ በሰብዓዊ ተግባራት እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ መጋቢት 14/2012 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ የከፋ ጉዳት እንዳይደርስ ህብረተሰቡ በሰብዓዊ ተግባራት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረበ።  ማህበሩ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቅም የሌላቸውን ዜጎች የጸረ ኮሮናቫይረስ ኮሚቴ ውስጥ በመሳተፍ እርዳታ አሰባስቦ ዛሬ ለተጠቃሚዎች ሲያስተላልፍ በጎ ፈቃደኛ አባላትን ይዞ ተገኝቶ ነበር። የማህበሩ ዋና ጸሐፊ ዶክተር መሸሻ ሸዋረጋ ለኢዜአ እንዳሉት፤ በአደጋ ጊዜ […]

Read More

የፈጠራ ባለሙያዎች የኮሮና ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችሉ የፈጠራ ሀሳቦችን አቀረቡ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 14/2012 (ኢዜአ) የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችሉ 76 የፈጠራ ሀሳቦች በፈጠራ ባለሙያዎች መቅረባቸውን የኢትዮጵያ ኢኖቬተርስ አሶሴሽን አስታወቀ። ከ76ቱ ሀሳቦች 20ዎቹ መመረጣቸውንና ለሚመለከታቸው አካላት ከነገ ጀምሮ እንደሚቀርቡም ገልጿል። አሶሴሽኑ መጋቢት 9 ቀን 2012 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ የፈጠራ ባለሙያዎች የኮሮና ቫይረስን ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያግዙ የፈጠራ ሀሳቦች በፍጥነት እንዲያቀርቡ ጥሪ አድርጎ ነበር። የአሶሴሽኑ የስራ አስፈጻሚ […]

Read More

በአዳማ ከተማ መመሪያን ተላልፈው የተገኘ 443 አሽከርካሪዎችና የታክስ ባለንብረቶች ተቀጡ

አዳማ ፣ መጋቢት 14/2012 ኢዜአ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት መንግስት ያወጣውን መመሪያ ተላልፈው የተገኙ 443 አሽከርካሪዎችና የታክስ ባለንብረቶች መቀጣታቸውን የከተማው አስተዳደር ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ። የባለሰልጣን መስሪያ ቤቱ ኃላፊ አቶ አበራ አብዲሳ ዛሬ ለኢዜአ እንዳሉት ከቅጣቱም መካከል  መንጃ ፈቃድ መንጠቅ ፣ እንዳይንቀሳቀሱ ማገድና የገንዘብ ቅጣት ይገኝበታል። አሽከርካሪዎችና የታክስ ባለንብረቶቹ የተቀጡት በሽታውን በሚያጋልጥ ሁኔታ ከልክ በላይ ሰዎችን በመጫን […]

Read More

ህብረተሰቡ በቦንድ ግዥ ሳምንት መርሀ-ግብር ተሳትፎ አንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 14/2012 (ኢዜአ) ህዝቡ በቦንድ ግዥ ሳምንት መርሀ-ግብር አገራዊ ተሳትፎውን እንዲያደርግ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ብሄራዊ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት ጥሪ አቀረበ። የቦንድ ሽያጩን የሚያከናውነው ንግድ ባንክ ተሳትፎ እያደረጉ ያሉ ዜጎች ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭ እንዳይሆኑ ጥንቃቄ እያደረገ እንደሆነም ገልጿል። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበትን 9ኛ አመት በማስመልከት የሚካሄደው […]

Read More

በኮሮናቫይረስ ሥጋት የኢንዱስትሪ ፓርኮችን መጎብኘት ተከለከለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14/2012 (ኢዜአ) የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) መከሰትን ተከትሎ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን መጎብኘት መከልከሉን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚንቀሳቀስ ከኢንቨስተሮች፣ ከሰራተኛ ማህበርና ከሰራተኛው የተውጣጣ  ግብረ ኃይል በማቋቋም እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ሌሊሴ ነሚ እንዳሉት፤ የኮሮናቫይረስን ለመከላከል አስቀድሞ ከተሰሩ ስራዎች መካከል ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለመጎብኘት የሚመጣውን በርካታ የሰው […]

Read More

የዓመታት ምኞትን በሰዓታት !

እንግዳው ከፍያለው ባህርዳር ዳር (ኢዜአ) ከእንጦጦም ይሁን ከአዲሱ ገበያ፣ ከመገናኛም ይሁን ከቦሌ፣ ከጎተራም ይሁን ከሜክሲኮ..  ምን አለፋችሁ ከየትኛውም የአዲስ አበባ አቅጣጫ አሻግረው ሲመለከቱት ጥንታዊ ዛፎቹ ከቦታው ከፍታ ጋር ተዳምረው የወጣት ጎፈሬ መሰለው ይታያሉ ። ሁሉጊዜም አረንጓዴ ውበት የማይለየው ይህ ሥፍራ ለከተማዋ ታላቅ ድምቀት ሆኖ እስከ አሁን ድረስ ዘልቋል ። ለወደፊትም ማራኪነቱ የበለጠ አምሮ፣ ተውቦ፣ ደምቆ፣ ፈክቶ… እንደሚቀጥል በሥፍራው […]

Read More

Half of world’s student population not attending school due to corona virus

As of late Tuesday March 17, over 850 million children and youth – roughly half of the world’s student population – had to stay away from schools and universities due to the COVID-19 pandemic. Nationwide closures are in force in 102 countries and local shut-downs in 11 others. This represents more than a doubling in […]

The post Half of world’s student population not attending school due to corona virus appeared first on Capital Ethiopia Newspaper.

Read More