ከአዲሷ የኮቪድ19 ማእከል ጣሊያን፤ ዓለም እንዲማርበት

  ኮቪድ19 ዓለምን ማስጨነቅ ከጀመረ የወራት እድሜን አስቆጥሯል። በዚህ ጊዜ ውስጥም የዓለም አገራት ቫይረሱን መለየትና የሰዎችን እንቅስቃሴ መገደብ ቀድመው ተፈጻሚ ሊሆኑ እንደሚገባ ተረድተዋል። ይህም በአግባቡ ጥርት ባለ መንገድ ሊተገበር የሚገባ ነው። እርምጃዎች በተገቢው መንገድና በትኩረት ተግባራዊ አለመደረጋቸው፣ የሕዝብ እንዲሁም የመንግሥት……

Read More

የተሰረቁ 22 ተሽከርካሪዎች ከተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር ዋሉ

ሀዋሳ፣ መጋቢት 15/2012 (ኢዜአ) ከሌላ አካባቢ ተሰርቀው ሀዋሳ ከተማ የተገኙ ሞተር ብስክሌቶችን ጨምሮ 22 የተለያዩ ሞዴል ተሽከርካሪዎች ከተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማዋ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ኢዮብ አቤቶ ዛሬ እንደገለጹት ፖሊስ ወሰን  ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት እየተሰራ ነው፡፡ በዚህም ሰሞኑን በተደረገው እንቅስቃሴ ተሰርቀው ወደ ከተማዋ የገቡ 12 የተለያየ ሞዴል […]

Read More

የሃኪሞች ማህበር ኮሮናን በመከላከሉ ላይ የድርሻውን ለመወጣት እየሰራ መሆኑን ገለጸ

ባህርዳር መጋቢት 15/2012 የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ላይ የድርሻውን ለመወጣት  እየሰራ መሆኑን የአማራ ሃኪሞች ማህበር አስታወቀ። የማህበሩ ፕሬዝደንት ዶክተር አብርሃም ታደሰ  የኮሮና ቫይረስን  አስመልክተው ማምሻውን በሰጡት መግለጫ ላይ እንዳሉት ማህበሩ  አባላቱን በማስተባበር በሽታው በሀገሪቱ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ ጉዳዩን በቅርበት በመከታተል ስለመከላከያ ዘዴ  ለህብረተሰቡ ግንዛቤ እየሰጠ ይገኛል። የበሽታውን ችግር ከጤና ባለሙያው የበለጠ የሚረዳ ባለመኖሩ ግንባር ቀደም በመሆን ለመስራት […]

Read More

የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተክርስትያናት ኀብረት ህዝብ የሚሰበሰብባቸው አምልኮዎች እንዲቋረጡ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተክርስትያናት ኀብረት የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ከመንግስት የተለየ መግለጫ እስኪሰጥ ድረስ ሃይማኖታዊ ኮንፈረንሶችና ብዙ ህዝብ የሚሰበሰብባቸው አምልኮዎች እንዲቋረጡ አሳሰበ።  ኀብረቱ የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) አስመልክቶ አባል ቤተእምነቶች መውሰድ ስለሚገባቸው የጥንቃቄ እርምጃ በማስመልከት መግለጫ ሰጥቷል። የኀብረቱ ፕሬዚዳንት ፓስተር ጻዲቁ አብዶ እንዳሉት የኀብረቱ ሥራ አመራር ቦርድ በትናንትናው እለት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ኮሮናቫይረስን አስመልክቶ አባል ቤተእምነቶች መውሰድ […]

Read More

የአድዋን ታሪክ የሚዘክር ዓመታዊ ዓለም አቀፍ ሽልማት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኢዜአ) የአድዋን ታሪክ የሚዘክር ‘’ዓለም አቀፍ የአድዋ ሽልማት’’ በሚል ስያሜ ዓለም አቀፍ ሽልማት በየዓመቱ ሊካሄድ ነው። ሽልማቱ ”ኢንተርናሽናል ክላይሜት ቸንጅ ኢንድ ስፖርት ኦተሃ” በተባለ ሀገር በቀል ድርጅት የተዘጋጀ ሲሆን በተለያዩ መስኮች ጉልህ አስተዋፆ ያበረከቱ ግለሰቦች ይሸለሙበታል። በሳይንስና ምርምር፣ በፖለቲካ፣ በመዝናኛ፣ በጥበብና አርት፣ በፈጠራ ስራ በፍልስፍና እንዲሁም ሌሎች ዘርፎች ለዓለም ህዝብ ትልቅ ስራ የሰሩትን […]

Read More

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የተለያዩ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑ አስታወቀ

 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15፣ 2012 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የኮሮናቫይረስን ስርጭት ለመከላከል የሚያስችሉ የተለያዩ ሥራዎችን ማከናወን መጀመሩን አስታወቀ።  ድርጅቱ የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል እያከናወናቸው ያሉ ሥራዎች አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በድርጅቱ የእርድ አገልግሎትና ስርጭት ዳይሬክተር አቶ ሸዋለፋ ይትባረክ በመግለጫው እንዳሉት ስለኮሮናቫይረስ የተቋሙ ሠራተኞች ግንዛቤ እንዲኖራቸው ተደርጓል። በአሁኑ ወቅት ሠራተኞቹ ወደ እርድ ክፍል ሲገቡ ንጽህናቸውን የሚጠብቁበትን የእግር መንከሪያ ወይም […]

Read More

በጋምቤላ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሁሉም በቅንጅት እንዲሰራ ተጠየቀ

ጋምቤላ ኢዜአ መጋቢት 15 ቀን 2012 ዓም በጋምቤላ ክልል የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት እንዲረባረቡ የክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳድር አሳሰቡ ። በጋምቤላ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጥሪ አቀረቡ። በክልሉ የኮሮና ቫይረስን ለመከለካል በተቋቋመው ግብረ ሃይል እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን በጋምቤላ ከተማ ትናንት  ገምግሟል። ምክትል ርዕሰ […]

Read More

የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 15/2012 (ኢዜአ)በኦሮሚያ ክልል የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረጉ ጥረቶችን ለማገዝ ዝግጁ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በትናንትናው እለት እንደገለጹት በአገሪቷ የሚካሄዱ ስብሰባዎች እንዲሁም በሃይማኖት ተቋማትና መዝናኛ ቤቶች አካባቢ ያለው እንቅስቃሴ ወረርሽኙን ከመከላከል እንጻር በቂ አይደለም። መንግስት በጸጥታ መዋቅሩ አማካኝነት ለቫይረሱ መስፋፋት ምቹ በሆኑ ቦታዎች አካባቢ ያለውን እንቅስቃሴ ለማቋረጥ ስራውን […]

Read More

የመገናኛ ብዙሃን አባይን በማስተዋወቅ ብዙ አልሰሩም

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15፣ 2012 ከኢትዮጵያ እንብርት ስለሚፈልቀውና ድንበር አቋራጩ የአባይ ወንዝ ለኢትዮጵያዊያን በማስተዋወቅ በኩል የመገናኛ ብዙሃን ብዙም አለመስራታቸውን አንጋፋው ጋዜጠኛ ፋንታሁን ኃይሌ ተናገረ። መነሻውን ከኢትዮጵያ በማድርግ አጠቃላይ 11 አገራትን የሚያካልለው የአባይ ወንዝ ከግብፅ በስተቀር ለሌሎቹ አገሮች እምብዛም ጥቅም ላይ እንዳላዋሉት ይነገራል። የውሃው መነሻ የሆነችው ኢትዮጵያ ደግሞ ከአባይ ወንዝ እስካሁን ተጠቃሚ አይደሉም ተብለው ከሚጠቀሱት አገሮች […]

Read More

ጀርመን በኬንያ 6 ሚሊዮን የፊት ጭንብል ጠፋብኝ አለች

መጋቢት 15፣ 2012 (ኢዜአ)  የጀርመን የጦር አውሮፕላን ኮሮና ለመከላከል ሲያጓጉዝ የነበረ 6ሚሊዮን የፊት ጭንብል እንደጠፋበት አስታወቀ፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ጀርምን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያግዛትን 6 ሚሊዮን የፊት መሸፈኛ ማስክ የጫነው የጦር አውሮፕላኗ በኬያ አየር ማረፊያ ለመሸጋሪያ አርፎ በነበረበት ወቅት ነው መጥፋቱ የተነገረው፡፡  የስርቆት ወንጀሉ እንዴት እንደተፈጠረ  የጀርመን ባለስልጣናት ግራ ተጋብተው ጥያቄ ቢያነሱም በኬኒያ በኩል መልስ […]

Read More