የኢጋድ አባል አገራት የኮቪድ 19 ሥርጭት በጋራ ለመግታት ተስማሙ

አዲስ አበባ መጋቢት 16/2012 የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) አባል አገራት የኮቪድ-19 ሥርጭት በጋራ ለመግታት መስማማታቸውን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ። ኢጋድ እንደ አንድ ቀጣናዊ አሐድ የኮሮናቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት እና የሚያስከትለውን የኢኮኖሚ መሰናክል በውጤታማነት ለመከላከል ቁልፍ የመሪነት ሚናን ለመጫወት እንደሚችል ጠቅላይ ሚንስሩ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከሱዳኑ አቻቸው አብደላ ሀምዶክ፣ ከሶማሊያው […]

Read More

ቅዱስ ሲኖዶስ ከመንበረ ፓትሪያርክ እስከ አህጉረ ስብከት ጽህፈት ቤቶች በከፊል እንዲዘጉ ወሰነ

አዲስ አበባ መጋቢት 16/2012 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የመንበረ ፓትሪያርክና መላው አህጉረ ስብከት ጽህፈት ቤቶች በኮሮናቫይረስ ምክንያት በከፊል እንዲዘጉ ወሰነ። ውሳኔው ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆንም ሲኖዶሱ መወሰኑን ቤተክርስቲያኗ ዛሬ በሰጠችው መግለጫ አስታውቃለች። ቅዱስ ሲኖዶሱ ዛሬ የወሰነውን ውሳኔ አስመልክቶ በመንበረ ፓትሪያርክ ፅህፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅና የአርሲ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ ያሬድ መግለጫ […]

Read More

የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ምስራቅ ዕዝ የኮሮናቫይረስን የመከላከል ስራ እያከናወነ ነው

አዲስ አበባ መጋቢት 16/2012(ኢዜአ)የኮረናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችሉ የቅድመ መከላከል ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ምስራቅ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። በኢትዮጵያ ቫይረሱ እንደገባ ከተነገረበት ጊዜ አንስቶ ስርጭቱን ለመከላከልና ለመግታት በመንግስት በኩል ውሳኔዎች እየተላለፉና ጥረቶች እየተደረጉ ይገኛሉ። በመሆኑም የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከልና የሰራዊቱን ጤንነት ለመጠበቅ የሚያስችሉ የቅድመ መከላከል ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል […]

Read More

በአዲስ አበባ የዑራኤል አካካቢ የሚገኙ ነጋዴዎች ነፃ የንጽህና መጠበቂያ አገልግሎት እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ መጋቢት 16/2012(ኢዜአ) በአዲስ አበባ የዑራኤል አካካቢ የሚገኙ ነጋዴዎች የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ለአካባቢው ማህበረሰብና ደንበኞቻቸው ነፃ የንጽህና መጠበቂያ አገልግሎት እየሰጡ ነው። ኢዜአ በስፍራው በመገኘት የአካባቢው ነጋወዶች በመተባበር ለነዋሪዎች ሳሙና እና ውሃ በማዘጋጀት የንፅህና አገልግሎት አንዲያገኙ እያደረጉ ነው። ዓለም አቀፍ ስጋት የሆነው የኮሮናቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰቱን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የእጅ ታጠቡ መርሃ ግብር ተግባራዊ […]

Read More

በትግራይ ክልል ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ አዲስ የትራንስፖርት መመሪያ ወጣ

አክሱም፣ መጋቢት 16/2012 9ኢዘአ) የኮሮና ቫይረስ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የትራንስፖርት መመሪያ ወጥቶ ተግባራዊ መሆን መጀመሩን የትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን ፣ መንገድና ትራንስፖት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ምክትል ሀላፊ ወይዘሪት ራሄል ሀይሉ እንደገለፁት  የከተማ ታክሲ ስምንት ሰዎች ፣ባለ ሶስት እግር ባጃጅ ደግሞ ከአንድ ሰው በላይ እንዳይጭን መወሰኑን ተናግረዋል። ከፍተኛና መካከለኛ  የህዝብ ትራንስፖርት ማመላለሻዎች ደግሞ በተሳፋሪዎች መኽል ላይ አንድ […]

Read More

የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የትራንስፖርት ፈላጊዎች ሰልፍ ጥግግት እንዳይኖር መደረግ ይኖርበታል ተባለ

አዲስ አበባ መጋቢት 16/2012 (ኢዜአ) የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ህብረተሰቡ ለትራንስፖርት ግልጋሎት ሲሰለፍ ጥግግት እንዳይኖር በማድርግ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እንዲሰሩ የትራንስፖርት ባለስልጣን አሳሰበ። የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳሬክተር አቶ ምትኩ አስማረ ለኢዜአ እንዳሉት የኮሮና ቫይረስ በሰዎች ንክኪና በትንፋሽ የሚተላለፍ በመሆኑ በትራንስፖርት አካባቢ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል። በዓለም ላይ በፍጥነት እየተዛመተ የመጣውን የኮሮናቫይረስ ለመከላከል ጥንቃቄ እንዲደረግባቸው መንግስት […]

Read More

የመስኖ ልማት በስራ ባህላቸውና በኑሮአቸው ላይ ለውጥ ማምጣቱን አርሶአደሮች ገለፁ

ማይጨው መጋቢት 16/2012 (ኢዜአ) በትግራይ ደቡባዊ ዞን በመስኖ ልማት የተሰማሩ አርሶ አደሮች የስራ ባህላቸው እየተሻሻለና ኑሮአቸው እየተለወጠ መምጣቱን ገለፁ ።  በትግራይ ደቡባዊ ዞን  ከ13 ሺህ 400 በላይ ሔክታር መሬት በመስኖ እየለማ መሆኑን ተገልጸ። የራያ አዘቦ ወረዳ የካራ አዲሻሁ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነዋሪ አርሶ አደር ስልማን ጣሃና እንደተናገሩት የመስኖ ልማት ስራ በአመት ሁለት ጊዜ ለማምረት እድል እንደሰጣቸው […]

Read More

IGAD member state agree to coordinate efforts to curtail spread of COVID-19

Addis Ababa, March 25, 2020 (FBC) –Prime Minister Dr Abiy Ahmed has held phone conversations with IGAD Member States on ways to fight against coronavirus (COVID-19). The discussions were held with leaders of Sudan, Somalia, Djibouti, Kenya and South Sudan. The Prime Minister tweeted: “we agreed to work in a coordinated manner to respond to […]

Read More

በቤንሻንጉል ጉሙዝ የኮሮና ቫይረስ መከላከል ስራው የበለጠ እንዲጠናከር ርእሰ መስተዳድሩ አሳሰቡ

አሶሳ መጋቢት 16 / 2012 (ኢዜአ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮሮና በሽታ ለመከላከል የተጀመረውን ጥረት የበለጠ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሳሰቡ፡፡ በሽታውን ለመከላከል በክልል ደረጃ የተቋቋመው ግብረሃይል በመከላከሉ ሥራ ላይ ተወያይቷል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የግብረ ሃይሉ ሰብሳቢ አቶ አሻድሊ ሃሰን እንደተናገሩት በመከላከሉ ሥራ ንጽህና መጠበቅ ወሳኝ ድርሻ አለው ፡፡ በክልሉ በአሶሳ ከተማም ሆነ በገጠር አካባቢ […]

Read More

‘ምዕምኑ በሬን እዘጋለሁ፤ ፈጣሪዬን አምናለሁ’ በሚል መርህ በመመራት ራሱን ከኮሮናቫይረስ ሊጠብቅ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ መጋቢት 16/2012(ኢዜአ) ‘ምዕምኑ በሬን እዘጋለሁ፤ ፈጣሪዬን አምናለሁ’ በሚል መርህ በመመራት ራሱን ከኮሮናቫይረስ ሊጠብቅ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አሳሰበ። ኮሮናቫይረስን ለመከላከል ጥንቃቄ እንዲደረግ በእየእምነት ተቋማቱ ጥሪ ቢተላለፍም በምዕመኑ ዘንድ የሚስተዋለው የጋራ አምልኮ ለቫይረስ መዛመት ስጋት ማሳደሩም ተጠቁሟል። ከኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) በሩብ ዓመት ብቻ 195 አገራትን በማዳረስ ከ400 ሺህ በላይ ዜጎችን ለህመም በመዳረግ አገራትን ለማህበራዊ፣ […]

Read More