ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ከ800 በላይ የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ተለቀቁ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 17/2012( አዜአ) ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት የውጭ አገር ዜጎችን ጨምሮ ከ800 በላይ የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ተለቀቁ። ታራሚዎቹ የተለቀቁት የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በማረሚያ ቤቶች ለመከላከል 4 ሺህ 11 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲለቀቁ በወሰነው መሰረት ነው። በይቅርታ ከተለቀቁት ከ800 በላይ የህግ ታራሚዎች ውስጥ 561፣ ወንዶች 92 የውጭ አገር ዜጎች ሲሆኑ ከ180 በላይ […]

Read More

በመዲናዋ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያግዝ የጽዳት መርሃ-ግብር ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ መጋቢት 17/2012 (ኢዜአ) በመዲናዋ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያግዝ የጽዳት መርሃ*ግብር ነገ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ።የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከሚደረጉ ቅድመ ጥንቃቄዎች መካከል የግልና የአካባቢ ንጽህና መጠበቅ ይገኙበታል። የኤጀንሲው ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ እሸቱ ለማ ቫይረሱ ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ጊዜ አንስቶ በከተማ  አስተዳደሩና ኤጀንሲው የተለያዩ ስራዎች ሲከናወኑ መቆየታቸውን ተናግረዋል። በከተማ አስተዳደሩ የጽዳት […]

Read More

የቡድን 20 አባል ሀገራት በኮሮናቫይረስ ምክንያት የተዳከመውን የዓለም ኢኮኖሚ ለመደገፍ 5 ትሪሊዮን ዶላር ፈስስ ለማድረግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 17/2012( ኢዜአ) የቡድን 20 አባል ሀገራት በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ምክንያት የተዳከመውን የዓለም ኢኮኖሚ ለመደገፍ 5 ትሪሊዮን ዶላር ፈስስ ለማድረግ ቃል ገቡ። የወቅቱ የቡድን 20 አባል ሀገራት ሊቀመንበር ሳዑዲ አረቢያ ያዘጋጀችው የአባል ሀገሮቹ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ስብስባ የተጠናቀቀ ሲሆን የአቋም መግለጫም አውጥተዋል። ኮሮናቫይረስ እያደረሰ ያለውን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና የፋይናንስ ጉዳት ለመቋቋም 5 ትሪሊዮን ዶላር ወደ ዓለም ገበያ ፈሰስ ለማድረግ ቃል መግባታቸውን […]

Read More

ኮሚሽኑ የኮሮናቫይረስ ብሔራዊ አደጋ እንዳይሆን ለመከላከል በቅንጅት እየሰራ ነው

አዲስ አበባ መጋቢት 17/2012 (ኢዜአ)የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የኮሮናቫይረስ ብሔራዊ አደጋ እንዳይሆን ለመከላከል በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን አመለከተ።  በኮሚሽኑ የአደጋ ስጋት ቅነሳና መልሶ ማቋቋም ዳይሬክተር አቶ አብርሃም አበበ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የተለያዩ ርምጃዎች እየተወሰዱ ይገኛል። በተለይም በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙ ስደተኞች ስለወረርሽኙ በቂ ግንዛቤ ጨብጠው ራሳቸውን ለመከላከል እንዲችሉ እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል። ከፌዴራል መንግስት ጀምሮ እስከ ወረዳ ድረስ ባለው መዋቅር በተደረገ ዝግጅት የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ እየተካሄደ መሆኑን አመልክተዋል። እንደ አቶ አብርሃም ገለጻ፤ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ብሔራዊ የአደጋ ስጋት እንዳይሆን ሁሉም አካላት ተቀናጅተው መስራት አለባቸው። የጤና […]

Read More

PM holds phone conversation with AfDB, IMF chiefs

Addis Ababa, March 26, 2020 (FBC) –Prime Minister Dr Abiy Ahmed has held phone conversation with Akinwumi Adesina, President of AfDB and Kristalina Georgieva, Managing Director of IMF. The Prime Minister said on Twitter that “both reiterated their understanding of the continent’s unique needs.” The Prime Minister thanked AfDB and IMF chiefs for expressing their […]

Read More

የገጠመንን ከባድ ፈተና ለመሻገር አንድ ሆነን መቆም አለብን

አዲስ አበባ መጋቢት 17/2012 (ኢዜአ) ”የገጠመንን ከባድ ፈተና ለመሻገር አንድ ሆነን መቆም አለብን” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ። የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ለሚደረጉ ጥረቶች ድጋፍ ለማሰባሰብ የከተማ አስተዳደሩ ዛሬ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ማቋቋሙ ይታወቃል። የተለያዩ ድጋፎችን ለማድረግ ለሚፈልጉ ወገኖችም በዓይነት ወይም በገንዘብ ድጋፍ እንዲያበርክቱ ኮሚቴው ጥሪ አቅርቦ ነበር። በቀረበው ጥሪ መሰረት […]

Read More

አፍሪካዊያን ኮሮናቫይረስ ለሚያደርሰው የጤናና የኢኮኖሚ ቀውስ የቡድን 20 አባል አገሮችን ድጋፍ ይሻል

አዲስ አበባ መጋቢት 17/2012 (ኢዜአ) አፍሪካዊያን ከኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ጋር ተያይዞ ለገጠማቸው የጤናና የኢኮኖሚ ቀውስ የቡድን 20 አባል አገሮች ፈጣን ድጋፍ ሊያደርጉ እንደሚገባ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ገለጸ።  ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ኮሮናቫይረስ በአለም ደረጃ ተከስቶ ጉዳት እያደረሰ ያለ ቢሆንም አፍሪካዊያን ካላቸው የኢኮኖሚና የፖለቲካና ተያያዥ ችግሮች አኳያ የሚያደርሰው ተፅዕኖ ከፍተኛ  ነው። አገሮቹ የሚከላከሉበትን አቅም አግኝተው ቫይረሱ ከወዲሁ የማይገታ […]

Read More

ያለአግባብ ለማትረፍ የሚሹ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል…የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 17/2012( ኢዜአ) ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ ህገ ወጥ በሆነ መንገድ ለማትረፍ የሚሹ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ።  በአገሪቷ የምርት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት የተለያዩ አማራጮች ተግባራዊ እየተደረጉ መሆኑን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።      ሚኒስቴሩ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የምርት እጥረት እንዳያጋጥም ገበያውን ለማረጋጋት እየተደረገ ባለው እንቅስቃሴ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል።    በሚኒስቴሩ የጥራትና ሬጉላቶሪ ዘርፍ ሚኒስትር […]

Read More

በ13 ባንኮች የኮሮናቫይረስ ለመከላከል የገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ የሂሳብ ቁጥሮች ተከፈቱ

አዲስ አበባ መጋቢት 17/2012 (ኢዜአ) የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ስርጭትን ለመከላከል ለሚደረገው ዝግጅት የገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ በ13 ባንኮች የሂሳብ ቁጥሮች መከፈታቸውን ብሔራዊ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሜቴ አስታወቀ። የሰላም ሚኒስትርና የብሔራዊ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሜቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል በሰጡት መግለጫ በሽታውን ለመከላከል በአገር አቀፍ ደረጃ በርካታ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን ተናግረዋል። ለኮቪድ19 ድንገተኛ ሁኔታ ዝግጅት የሚውል ገንዘብ እና ሌሎች አቅርቦቶችን የሚያሰባስብ […]

Read More

Nat’l resource mobilisation committee begins work

Addis Ababa, March 26, 2020 (FBC) – The national resource mobilisation committee, which was established by the Prime Minister Dr Abiy Ahmed yesterday, has begun work today. The Committee is tasked with coordinating efforts of gathering financial and non-financial materials for coronavirus (COVID-19) emergency preparedness. Muferihat Kamil, Minister of Peace and Chairperson of the Committee, […]

Read More