የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ18ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ መጋቢት 30/2012 (ኢዜአ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 18ኛ አስቸኳይ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ የምክር ቤቱ ውሳኔዎች እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ምክር ቤቱ በመጀመሪያ የተወያየው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ በወጣው ረቂቅ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ነው። ኮቪድ-19 ክትባትም ሆነ መድኃኒት የሌለው፣ በፍጥነት የሚዛመት እና በዓለም ዓቀፍ […]

Read More

ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ከቻይና የባህል መድሃኒት አዋቂዎች ጋር በቅርበት እየሰራች ነው

አዲስ አበባ መጋቢት 30/2012 (ኢዜአ) በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ የሚገኘውን የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽን ለመግታት የባህል ሕክምናን ከዘመናዊ ሕክምና ጋር አጣምሮ ለመጠቀም ኢትዮጵያ ከቻይና የባህል መድሃኒት አዋቂዎች ጋር እየሰራች መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ እየተሞከረ ያለው የባህል መድሃኒትን ከዘመናዊው ጋር አጣምሮ ፈዋሽ የማድረግ ሙከራም ተስፋ ሰጪ መሆኑም ጠቁሟል።  በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስተባባሪነት በቤጂንግ የቻይና […]

Read More

የከተማ አስተዳደሩ ለቤት አከራዮች ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ በርካቶች ምላሽ እያሳዩ ነው

አዲስ አበባ መጋቢት 30/2012 (ኢዜአ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤት አከራዮች ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ በርካቶች ተከራዮቻቸው ለተወሰነ ወራት በነጻ እንዲጠቀሙ እያደረጉ ነው።  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ዛሬ ጠዋት የቤት ባለቤቶች ለተከራዮቻቸው ለተወሰነ ጊዜ ወርሃዊ ክፍያ እንዲተዉላቸው ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል። ይህን ጥሪ ተከትሎም በመዲናዋ የሚገኙ የመኖሪያ ቤት፣ የድርጅቶችና የመጋዘን አከራዮች ከአንድ እስከ […]

Read More

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኮሮና ጋር በተያያዘ በእቃ ጭነት አገልግሎት ላይ ማሻሻያ አድርጓል – አቶ ተወልደ ገብረማርያም

አዲስ አበባ መጋቢት 30/2012 (ኢዜአ) ከኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ጋር በተያያዘ በሚሰጠው የእቃ ጭነት አገልግሎት ላይ ማሻሻያ ማድረጉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም አስታወቁ። በአውሮፓውያኑ የዘመን ቀመር በመጋቢት ወር ከ45 ሺህ ቶን የእቃ ጭነት (ካርጎ) አገልግሎት መስጠቱንም አየር መንገዱ አመልክቷል። አየር መንገዱ ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ የእቃ ጭነትና የሎጂስቲክ አገልግሎቱን ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ […]

Read More

ከ 3 ሺህ በላይ አረጋዊያን ከጎዳና ላይ ሊነሱ ነው

አዲስ አበባ፣መጋቢት 30/2012 (ኢዜአ) የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ 3 ሺህ በላይ አረጋዊያን ከጎዳና ላይ ለማንሳት ከአራት ድርጅቶች ጋር ተፈራረመ። የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ አረጋዊያንን ለመቀበል ከተስማሙ መቄዶኒያ የአረጋዊያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል፣ ክብረ አረጋዊያን፣ መቅድም ኢትዮጵያና ሴዴቂያስ ማዕከላት ጋር ተፈራርመዋል።   ሚኒስቴሩ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ውስጥ የሚገኙ ህጻናት፣ ሴቶች፣ አረጋዊያንና አካል […]

Read More

Ethiopian cargo recalibrates operations in wake of COVID-19

Addis Ababa, April 8, 2020 (FBC) -Ethiopian cargo and logistics services, the multiple award-winning and largest cargo network operator in Africa, has said it is adapting its operations to the evolving global demand for air cargo services following the COVID-19 pandemic. In response to the current situation, Ethiopian Cargo has extended its reach to 74 […]

Read More

የቤተክርስቲያኗ የሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት በሕፃናት መርጃ ማዕከላት ኮሮናን ለመከላከል እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 30/2012 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት በ36 ማዕከላት የሚገኙ አሳዳጊ የሌላቸው ሕፃናትን ከኮሮናቫይረስ ለመከላከል እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ድርጅቱ ምግብና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ እጥረት እንደገጠመውም ገልጿል፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ቀሲስ ሳምሶን በቀለ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ድርጅቱ በአገሪቱ ባሉት 36 የህጻናት መርጃ ማዕከላት በቀጥታና በተዘዋዋሪ ከ27 ሺህ በላይ አሳዳጊ ላጡ ህፃናትና […]

Read More

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በመጋቢት ወር 3 ነጥብ 84 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያለው ምርት አገበያየ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 30/2012 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በመጋቢት ወር 3 ነጥብ 84 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያለው 75 ሺህ ቶን የሚጠጋ ምርት ማገበያየቱን አስታወቀ። ምርት ገበያው በኮሮናቫይረስ የተነሳ የግብይት ስርአቱ እንዳይቋረጥ መከላከል ላይ አተኩሮ እየሰራ መሆኑንም ገልጿል። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በመጋቢት ወር 2012 ዓ/ም በነበሩት 21 የግብይት ቀናት 29 ሺህ 748 ቶን ቡና፣ 25 ሺህ 691 […]

Read More