የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ሰራተኛውና አሰሪው ወቅቱ የሚጠይቀውን ርብርብ በማድረግ መግታት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ሚያዚያ 20/2012(ኢዜአ) የዓለም የሙያ ደህነነትና ጤንነት ቀን በኢትዮጵያ ለ15ኛ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ16ኛ ጊዜ “ወረርሽኙን እንግታ፤ የስራ ቦታ ደህንነትና ጤንነት ህይወትን ይታደጋል” በሚል መሪ ሃሳብ ተክብሯል። የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬና ሌሎችም የስራ ሃላፊዎች ደም ለግሰዋል። በአሁኑ ወቅት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ መከሰቱን ተከትሎ አገራችንን ጨምሮ በርካታ የመንግስትና […]

Read More

የአዲስ አበባ ዕድሮች ማኅበር ምክር ቤት የኮሮና ስርጭትን ለመከላከል እየሰራ ነው

አዲስ አበባ ሚያዚያ 20/2012(ኢዜአ) የአዲስ አበባ ዕድሮች ማኅበር ምክር ቤት የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ስርጭትን ለመከላከል ግብረሃይል አቋቁሞ እየሰራ እንደሆነ ገለጸ። ዕድሮች ማህበራዊ እሴትን ለመጠበቅ ለሰው ልጅ ጤና ቅድሚያ እንዲሰጡም ተጠይቋል። በኢትዮጵያ ከሚገኙ የተለያዩ ማኅበራዊ  ክንዉኖች መካከል ትልቅ ድርሻ እንዳለው ይታወቃል። በተለይም የሰው ልጅ የሞት አደጋን ተከትሎ የሚያጋጥመውን ሃዘን ከቀብር ማስፈጸም ጀምሮ ሊያስተዛዝን የሚመጣውን እንግዳ በማስተናገድ ያለውን […]

Read More

በጋምቤላ ክልል የጊኒ ዎርም በሽታ ማገርሸቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ

ጋምቤላ ሚያዚያ 20/2012 (ኢዜአ) በጋምቤላ ክልል የጊኒ ዎርም በሽታ ባለፉት ሁለት ዓመታት በሰው ላይ ሳይከሰት ቆይቶ የነበር ቢሆንም ሰሞኑን እንደገና ማገርሸቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።  የቢሮው ኃላፊ አቶ ካን ጋልዋክ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት በክልሉ ላለፉት 27 ወራት በክልሉ የጊኒ ወርም በሽታ ሳይከሰት ቆይቶ የነበረ ቢሆንም ሰሞኑን እንደገና በወረርሽኝ መልክ ተከስቶ ሰባት ሰዎች ተይዘዋል። በበሽታው ተይዘው […]

Read More

President Sahle-Work joins ‘Rise for All’ initiative

Addis Ababa, April 28, 2020 (FBC) –Ethiopia’s President Sahle-Work Zewde has joined “Rise for All”, a new initiative that brought together women leaders to mobilize support for the UN Recovery Trust Fund and the UN roadmap for social and economic recovery from COVID-19 pandemic. The first to join the initiative are President Sahle-Work Zewde, Norwegian […]

Read More