ለኮሮናቫይረስ ድጋፍ ለሚሰጡ ባለሙያዎች የአደጋና የህይወት መድን ሊገባላቸው ነው

አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 30/2012 (ኢዜአ) የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19)ን ለመከለካል ድጋፍ ለሚሰጡ የጤናና ሌሎች ባለሙያዎች የህይወት መድን ሽፋን ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ሥምምነት ተፈረመ። የመግባቢያ ሥምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰና የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ነጻነት ለሜሳ ፈርመዋል። በሥምምነቱ መሰረት የኮሮናቫይረስን ለመከላከል በተለያዩ የጤና ተቋማት ለሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች የህይወት መድን ሽፋን ይደረግላቸዋል። በለይቶ ማቆያ፣ በኳራንቲን፣ […]

Read More

PM appreciates UN chief’s initiative to address COVID challenges

Addis Ababa, May 8, 2020 (FBC) – Prime Minister Dr Abiy Ahmed held toady phone talks with Antonio Guterres, Secretary-General of the United Nations. In a tweet, the Prime Minister appreciated the initiative by the Secretary-General to address challenges posed by the coronavirus (COVID19) pandemic. “The five pillars of the socio-economic response plan crafted reflect […]

Read More

Council approves additional COVID 19 guidelines

Addis Ababa, May 8,2020 (FBC) – The Council of Ministers today approved two more COVID 19 response guidelines that need further operational improvements, Deputy Prime Minister Demeke Mekonnen said. The guidelines are focused on cementing measures against the spread of coronavirus in the country, Demeke stated. Recalling the recent forty nine cases the country reported […]

Read More

ከኮሮናቫይረስ ጋር የመጀመሪያ ተፋላሚ የሆኑት የህክምና ባለሙያዎች የሚከፍሉት መስዋዕትነት ድንቅ አርበኝነት ነው

አዲስ አበባ ሚያዚያ 30/2012 (ኢዜአ) ”ቤተሰቦቻቸውን ትተው፤ ሕይወታቸውን አደጋ ውስጥ ከተው፤ ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ጋር የመጀመሪያ ተፋላሚ የሆኑት የህክምና ባለሙያዎቻችን የሚከፍሉት መስዋዕትነት ሌላው ድንቅ አርበኝነት ነው” ሲሉ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የበላይ ጠባቂ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ።በየዓመቱ ሚያዝያ 30 የሚታሰበውን የዓለም ዓቀፉ ቀይ መስቀ…

Read More

የህዝብ ህይወት እና የሀገር ደህንነት ከየትኛውም የፖለቲካ አጀንዳ በላይ ነው…በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች

ሚያዝያ 30/2012(ኢዜአ) የህዝብ ህይወት እና የሀገር ደህንነት ጉዳይ ከየትኛዉም የፖለቲካ አጀንዳ በላይ ነዉ ሲሉ በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል ከሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ፣ የኦሮሞ አንድነት ነፃነት ግንባር (ኦአነግ) ፣ የተባበሩት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (የተኦነግ) እና የኦሮሞ ሀርነት ፓርቲ (ኦአፓ) ዛሬ በሀገሪቱና እና በኦሮሚያ ክልል ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። […]

Read More

በአዳማ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 500 ሴቶች ድጋፍ ተደረገ

አዳማ፣ ሚያዚያ 30/2012 (ኢዜአ) ከቱርክ ነጋዴዎች ማህበር የተገኘ የምግብና አልባሳት ድጋፍ በአዳማ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 500 ሴቶች ተሰጠ። ማህበሩ ያበረከተውን ድጋፍ በሴቶች ፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር በኩል  ለአዳማ ከተማ አስተዳደር ያስረከቡት የኦሮሚያ ክልል  ምክትል ፕሬዚደንት ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ናቸው። በአዳማ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ሴቶችም ተሰጥቷል። ወይዘሮ ጫልቱ በርክክቡ ወቅት እንደገለጹት ማህበሩ […]

Read More

በሐረሪ ክልል እና ዲላ ከተማ የቁሳቁስና ምግብ ድጋፍ ተደረገ

ሐረር፣ ዲላ ሚያዚያ 30/2012 (ኢዜአ) በሐረሪ ክልልና ዲላ ከተማ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያግዝ አልባሳት፣ ምግብና ሌሎች ቁሳቁሶች ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ። በሐረሪ ክልል ድጋፉን ያደረገው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሲሆን ይህም ግምታቸው  ከ400 ሺህ ብር በላይ የሚሆን አልባሳትና ንጽሕና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ናቸው። ድጋፉን በማኅበሩ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ አስፋው ሰንበቶ ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ […]

Read More

በትግራይ ክልልና በሀዲያ ዞን የደም ልገሳ ፕሮግራም ተካሔደ

መቐለ/ ሆሳዕና፣  ሚያዝያ 30/2012 (ኢዜአ) በትግራይ ክልል በተለያዩ ከተሞች የሚገኙ ነዋሪዎችና የሀዲያ ዞን አመራሮች ደም በመለገስ የደም እጥረቱን ለማቃለል በጎ ተግባር መፈጸማቸው ተገለጸ። በትግራይ የተለያዩ ከተሞች ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት የተመሠረቱበትን ቀን ምክንያት በማድረግ ደም በመለገስ እየተከበረ መሆኑን በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የትግራይ ቅርንጫፍ አስታውቋል። በክልሉ ከተሞች የማኅበራቱን የምሥረታ ቀንን ምክንያት በማድረግ […]

Read More