የኮቪድ 19 ወረርሽኝ የሚያስከትለውን ተፅእኖ ለመቀነስ የምሁራን ተሳትፎ ወሳኝ ነው

አዲስ አበባ ግንቦት 26/2012 በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የሚያስከትለውን ተጽእኖ ለመቀነስ በሚደረገው ጥረት ምሁራን የሚያቀርቡት ምክረ ሃሳብ ቀጣይነት ሊኖራው እንደሚገባ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴር ኮቪድ 19 በግብርና እና በምግብ ዋስትና ላይ የሚያደረስው ተፅእኖ እና መፍትሔዎቹ በሚል ሃሳብ ከተለያዩ ምሁራን ጋር በዌቢናር (የቪዲዮ) ውይይት አድርጓል። ሚኒስትሯ ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም በውይይቱ መክፈቻ ላይ እንዳሉት ኮቪድ 19ን ለመከላከል […]

Read More

800 ሺህ ብር ግምት ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ

ደሴ  ግንቦት 26/2012 (ኢዜአ) በደሴ ከተማ አስተዳደር ከ800 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው የኮንትሮባድ ዕቃ መያዙን በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ገለጸ። በቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ የኢንተለጀንስና ኮንትሮባድ መከላከል ሥራ ሂደት አስተባባሪ አቶ በላይ ጋሻው ለኢዜአ እንደገለጹት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች የተያዙት ግንቦት 25 ቀን 2012 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በጭነት ተሽከርካሪ ሲጓጓዝ በተደረገ ድንገተኛ […]

Read More

የእምቦጭ አረም የእለት ከእለት ኑሮአችንን ተፈታትኗል ሲሉ አርሶ አደሮች ተናገሩ

ባህር ዳር  ግንቦት 27/2012 (ኢዜአ) በጣና ሃይቅ ላይ የተከሰተው የእምቦጭ አረም በእለት ኑሮአችን ላይ ከባድ ጫና እያሳደረ መጥቷል ሲሉ በሐይቁ ዙሪያ የሚገኙ አርሶ አደሮች ተናገሩ። በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ሸሃ ጎመንጌ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አርሶ አደር ግርማው እሸቱ ለኢዜአ እንዳሉት የእምቦጭ አረም ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚያደርሰው ጉዳት እየከፋ መጥቷል። ባለፉት 7 እና 8 ዓመታት አረሙን ከሃይቁ […]

Read More

S.Sudan refutes information circulated as it gives land to Egypt for military base

Addis Ababa, June 3, 2020 (FBC) – The Ministry of Foreign Affairs and International Cooperation of the Republic of South Sudan hereby denied in the information which has been circulated in the social media that the Government of South Sudan has agreed to Egyptian request to build Military Base in Pagak. In a statement issued […]

Read More

ጥቅም ላይ የዋሉ ጭምብሎችን በአግባቡ በማስወገድ ለአእምሮ ሕሙማንና ለጎዳና ተዳዳሪ ሕፃናት ጤና መጠንቀቅ ይገባል

አዲስ አበባ ግንቦት 26/2012 ዓ.ም (ኢዜአ) – ኅብረተሰቡ ጥቅም ላይ የዋሉ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎችን በአግባቡ በማስወገድ ለአእምሮ ሕመምተኞችና ለጎዳና ተዳዳሪ ሕፃናት ጤና መጠንቀቅ አለበት ሲሉ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች አሳሰቡ። በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ይስተዋላል። ሰሞኑን የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት በቫይረሱ ከሚያዙት ሰዎች መካከል አብዛኞቹ የውጭ አገር የጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ […]

Read More

ያልተገባ የካሣ ጥያቄ በባሕርዳር ከተማ የውኃ ፕሮጀክቶች ላይ ጫና አሳድሯል–የክልሉ ውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ

ባሕርዳር ግንቦት 26/2012 (ኢዜአ) ያልተገባ የካሳ ክፍያና የአሰራር ክፍተት የባህርዳር ከተማ የንጹሕ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ላይ ጫና መፍጠሩን የክልሉ ውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ ገለፀ። በክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራ የልዑካን ቡድን በከተማዋው እየተገነቡ ያሉ የውኃ ፕሮጀክቶችን ጎብኝቷል። የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ማማሩ አያሌው በጉብኝቱ ወቅት እንዳሉት የከተማዋን የንጹሕ መጠጥ ውኃ እጥረት ተደራሽ ለማድረግ […]

Read More