“የአረንጓዴ አሻራ ቀን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከኮሮናቫይረስ መከላከል ጥንቃቄ ጋር ተጣጥሞ ይካሄዳል” – አቶ ንጉሱ ጥላሁን

አዲስ አበባ ግንቦት 27/2012(ኢዜአ)”የአረንጓዴ አሻራ ቀን የችግኝ ተከላ መርሃግብር ኮሮናቫይረስን ለመከላከል ከሚደረገው ጥንቃቄ ጋር ተጣጥሞ ይካሄዳል” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስታወቁ።  የአረንጓዴ አሻራ ቀን የችግኝ ተከላ መርሃግብር ነገ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ሀዋሳ አካባቢ ታቦር ተራራ ላይ ይጀመራል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ […]

Read More

ግድቡን የምንገነባው እንደ ሃውልት አቁመን ልናየው አይደለም … አቶ ንጉሱ ጥላሁን

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 27/2012(ኢዜአ) ”ግድቡን የምንገነባው እንደማንኛውም ሃውልት አቁመን ልናየው አይደለም” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬተሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ገለጹ። አቶ ንጉሱ ይህን ያሉት ዛሬ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የዜና አውታር ከሆነው አል-አይን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ነው። በዚሁ ጊዜ ”ኢትዮጵያ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን የጀመረችው ማንንም የውጭ ሃይል ተማምና አይደለም” ብለዋል። ግድቡ […]

Read More

ኤጀንሲው ለኮቪድ-19 ወረርሽኝ ቅድመ መከላከልና ምላሽ መስጠት የሚውል ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 /2012 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ቅድመ መከላከልና ምላሽ መስጠት የሚውል ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል። የብሄራዊ ሃብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ወረርሽኙን ለመከላከልና ምላሽ ለመስጠት ያስችል ዘንድ አገር አቀፍ የሃብት ማሰባሰብ ሂደቱን ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዛሬው እለትም የኢትዮጵያ የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ያሰባሰበውን ከ7 ሚሊዮን ብር […]

Read More

ኢትዮጵያና ሱዳን ይህ ነው የሚባል የጥቅም ግጭት የላቸውም — አቶ ንጉሱ ጥላሁን

አዲስ አበባ ግንቦት 27/2012(ኢዜአ) ኢትዮጰያና ሱዳን ይህ ነው የተባለ የጥቅም ግጭት እንደሌላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ገለጹ።  ድብቅ አጀንዳ ያላቸው የመገናኛ ብዙሃን ሰሞኑን በኢትዮ-ሱዳን ድንበር አካባቢ ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት በተሳሳተ መልኩ ማቅረባቸውንም ተናግረዋል። አቶ ንጉሱ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የዜና አውታር ለሆነው አል አይን ማብራሪያ ሰጥተዋል። በዚህም ኢትዮጵያና ሱዳን የቆየ […]

Read More

ጣናን በመጠበቅና በማልማት ስራ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል… ርእሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህ

ባህር ዳር ግንቦት 27/2012 ( ኢዜአ ) የጣና ሃይቅ ከተደቀነበት የአደጋ ስጋት ለማውጣት ዙሪያውን የመጠበቅና የማልማት ስራ ይከናወናል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ። በሃይቁ ላይ የተከሰተውን የእምቦጭ አረምና ሌሎች አደጋዎች መከላከል በሚቻልበት ዙሪያ ባለድርሻ አካላት ዛሬ ውይይት አካሄደዋል። በውይይቱ የተገኙት ርዕሰ መስተዳደሩ አቶ ተመስገን ጥሩነህ የጣና ሃይቅን ከተደቀነበት ውስብስብ አደጋ ለማውጣት ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም […]

Read More

118 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 /2012 (ኢዜአ) በሳዑዲ አረቢያ ዲዛን ግዛት እስር ቤት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 118 ኢትዮጵያዊያን በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመለሱ። በተመሳሳይ ባለፈው ማክሰኞ 136 ዜጎች ወደ አገራቸው የተመለሱ ሲሆን  ፤ በአጠቃላይ 254 ኢትዮጵያውያን ተመልሰዋል። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ በተለይ በመካከለኛው ምስራቅ አገሮች ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለችግር ተጋልጠዋል። በሳዑዲ አረቢያ ይኖሩ […]

Read More