በአዲስ አበባ 171 ህገ-ወጥ ሉኳንዳ ቤቶች ላይ ዕርምጃ ተወስዷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6/2012(ኢዜአ) በአዲስ አበባ 171 ህገ-ወጥ ሉኳንዳ ቤቶች ላይ ዕርምጃ መወሰዱን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። እርምጃ የተወሰደባቸው ሉካንዳ ቤቶች ከቄራ ድርጅት ውጪ እርድ እየተፈጸሙ ለህብረተሰቡ ሲሸጡ የነበሩ እንደሆኑ ተገልጿል። በከተማ አስተዳደሩ የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ ኮሚሽነር አዱኛ ደበላ እንደገለጹት፤ ከተማ አስተዳደሩ ከኮቪድ-19 ስርጭት ጋር በተያያዘ በተለያዩ አካባቢዎች […]

Read More

የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገናኝ ኤጂንሲዎች ፌዴሬሽን በችግር ሳቢያ ከውጭ ወደ አገራቸው ለተመለሱ ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 6/2012( ኢዜአ) የኢትዮጵያ ውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገናኝ ኤጂንሲዎች ፌዴሬሽን በችግር ምክንያት ከውጭ ወደ አገራቸው ለተመለሱና በለይቶ ማቆያ ለሚገኙ ዜጎች የአልባሳትና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የተደረገውን ድጋፍ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ በተገኙበት በዛሬው እለት አስረክበዋል። የኢትዮጵያ መንግስት በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት በህገ ወጥ መልኩ የሄዱና በተለያየ ችግር ውስጥ የነበሩ […]

Read More

በሴቶችና ህጻናት የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመከላከል አመለካከት ላይ መስራት ይገባል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6/2012(ኢዜአ) በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመቀነስና ለመከላከል በህብረተሰቡ አመለካከት ላይ በስፋት መሰራት እንደሚገባ የሲቪክ ማህበራትና ፌዴሬሽኖች ገለጹ። የአዲስ አበባ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚደርሰውን ጥቃት መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ በሴቶች ጉዳይ ከሚሰሩ ሲቪክ ማህበራትና ፌዴሬሽኖች ጋር ዛሬ ተወያይቷል። ወይይቱ በዋናነት የሚፈጸሙ ጥቃቶችን አስቀድሞ ለመከላከልና ጥቃቱ ሲፈጸም ምን […]

Read More

በክፍለ ከተማ ከ16 ሺህ ለሚበልጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6/2012(ኢዜአ) በአራዳ ክፍለ ከተማ በኮሮናቫይረስ ሳቢያ የኢኮኖሚ ጫና ለተፈጠረባቸው ከ16 ሺህ ለሚበልጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ለማድረግ የሃብት ማሰባሰብ ሥራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። የአራዳ  ክፍለ ከተማ ምክትል ዋና ሥራ አስጻሚ ወይዘሮ አበባ እሸቴ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንድገለጹት፣ የኮሮናቫይረስ በአገሪቱ መከሰቱን ተከትሎ የተለያዩ ችግሮችን አስከትሏል። በተለይ የኢኮኖሚ አቅማቸው ዝቅተኛ በሆኑ የህብረተሰብ […]

Read More

የመንግስታቱ ድርጅት ያዘጋጀው ዓመታዊ የሰብዓዊ ጉዳይ ዓለም አቀፍ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6/2012(ኢዜአ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢኮኖሚና ማህበራዊ ካውንስል ያዘጋጀው ዓመታዊ የሰብዓዊ ጉዳይ ዓለም አቀፍ ውይይት የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በቪዲዮ ተካሄደ፡፡ የውይይቱ አጀንዳ የተፈናቀሉና በስደት ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በሚገጥሟቸው ችግሮች ላይ ነው። በዚህም በተለይ በወረርሽኙ ምክንያት በሚፈጠረው የአዕምሮ ጤና ችግርና ስነልቦናዊ ድጋፍ ዙሪያ ዓለም አቀፍ ምላሽ የመስጠት ተግባራት ተጠናክረው […]

Read More

በአማራ ክልል ኮሮናን ለመከላከል የአደጋ ምላሽ ማስተባበሪያ ማዕከላት ተቋቋመ

ባሕርዳር፣ ሰኔ 6/2012 (ኢዜአ)  በአማራ ክልል ኮሮና ቫይረስን በተሻለ አቅም ለመከላከል በሦስት ከተሞች የአደጋ ምላሽ ማስተባበሪያ ማዕከላት እንደሚቋቋሙ የክልሉ ኮሮና መከላከል ግብረ ኃይል አስታወቀ። ማዕከላቱን በማቋቋም ዙሪያ ዛሬ በባሕርዳር ከተማ ውይይት ተካሄዷል። በውይይቱ ወቅት የግብረ ኃይሉ አስተባባሪ ዶክተር ሙሉነሽ አበበ እንደገለጹት የቫይረሱን ሥርጭት ለመከላከል ጥረት እየተደረገ ቢሆንም በሚፈለገው ልክ ለውጥ እየመጣ አይደለም። እየተከናወኑ ባሉ ሥራዎች […]

Read More

Number of Returnees from Kuwait has reached 748

Addis Ababa, June 13, 2020 (FBC) – The number of Ethiopians who voluntarily returned home from Kuwait has reached 748 as the nation has repatriated 249 more citizens today. Representatives from Ministry of Foreign Affairs have welcomed the returnees up on their arrival at Bole International Airport. Today’s return came after a time 250 citizens […]

Read More

በዛሬው ዕለት 249 ኢትዮጵያዊያን ከኩዌት ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6/2012 (ኢዜአ) በዛሬው ዕለት 249 ኢትዮጵያዊያን ከኩዌት ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት ይፋ እንዳደረገው በዛሬው ዕለት 249 ኢትዮጵያዊያን ከኩዌት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተወካዮች ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል። በዛሬ ዕለት የመጡትን ጨምሮ እስካሁን በችግር […]

Read More