ለችግር ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚደረገው ድጋፍ የሁሉንም ተሳትፎ ይፈልጋል…አቶ ተመስገን ጥሩነህ

ባህርዳር ሰኔ 22/2012 በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ለከፋ ችግር የተዳረጉ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለመታደግ ባለሀብቱና ግብረ-ሰናይ ድርጅቶች ድጋፋቸውን አጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ገለጹ። በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ለችግር የተጋለጡ አንድ ሺህ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች የዱቄትና የዘይት ድጋፍ ዛሬ ማምሻውን ተደርጓል። ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ተመስገን ጥሩነህ በድጋፍ አሰጣጥ ስነ-ስርዓቱ ላይ እንዳሉት የኮሮ ቫይረስ ወደ ክልሉ […]

Read More

በአማራ ክልል የኮሮና ስርጭትን ለመግታት “አንቲ ቦዲ” ምርመራ ሊካሄድ ነው

ባህርዳር ሰኔ 22/2012 በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሰውነት በሽታ መከላከል “አንቲ ቦዲ” አቅምን ለማወቅ የሚያስችል ምርመራ ከነገ ጀምሮ በባህርዳርና ደሴ ከተሞች እንደሚካሄድ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊና የኮሮና መከላከል ግብረ ኃይል ፀሐፊ ዶክተር መልካሙ አብቴ ዛሬ ለጋዜጠኞች እንደገለጹት የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተበት  ጀምሮ የተለያዩ የመከላከያ እርምጃዎች ተወስዷል። እስካሁን የቫይረሱ መከላከያ መንገዶችን በማስተማር፣ የለይቶ […]

Read More

በደቡብ ክልል ዘላቂ ሠላምን ለመገንባት የጸጥታ መዋቅሩ በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባ የሠላምና ጸጥታ ቢሮ አሳሰበ

ሀዋሳ፣ ሰኔ 22/2012 ( ኢዜአ) በደቡብ ክልል ዘላቂ ሠላምን ለመገንባት የጸጥታ መዋቅሩ ከማንኛውም ወገንተኝነት በፀዳ መልኩ በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ሠላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዲ አሳሳቡ። የክልል፣ ዞንና ልዩ ወረዳዎችና የልዩ ኃይል ብርጌድ ሻለቃ አመራሮች በወቅታዊ የህግ ማስከበር ሰራዎችና በበጀት ዓመቱ የስራ አፈጻጸም ዙሪያ በሀዋሳ ከተማ ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅት […]

Read More

ትምህርትሚኒስቴር ከ350 ሺህ በላይ ግምት ያለው ምግብና አልባሳት ለአቅመደካሞችና አረጋዊያን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22/2012( ኢዜአ) ትምህርትሚኒስቴር ከ350 ሺህ በላይ ግምት ያለው ምግብና አልባሳት ለ200 አቅመደካሞችና አረጋዊያን ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ለ200 አቅመ ደካሞችና አረጋዊያን አልባሳትን ጨምሮ ለአንደ ወር የሚሆን የምግብና ንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ  ነው። ድጋፉን የተቀበሉት በአዲስ አበባ የአራዳ ክፍለ ከተማና የወረዳ ዘጠኝ አመራሮችና ሰራተኞች ናቸው። የትምህርት ሚነስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ የሚኒስቴር  መስሪያ ቤቱ አመራሮችና […]

Read More

በ24 ሰዓታት ምርመራ ተጨማሪ 157 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው፤ የ5 ሰዎችም ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22/2012 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 693 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 157 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸውና የ5 ሰዎች ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በአገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5 ሺህ 846 ደርሷል። ቫይረሱ የተገኘባቸው 132 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 5 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ 5 ሰዎች ድሬደዋ ከተማ አስተዳዳር ፣ […]

Read More

PM Abiy Ahmed congratulates newly elected Malawian President Lazarus Chakwera

Addis Ababa, June 29, 2020 (FBC) – Prime Minister Abiy Ahmed has extended congratulatory message to the newly elected president of the republic of Malawi Lazarus Chakwera today. “On behalf to the Government of Ethiopia, I would like to extend my congratulations to Malawi’s new President Lazarus Chakwera on the recent election victory.” the Premier […]

Read More

በአማራ ክልል በድጎማ እየቀረበ ያለው የዳቦ ዱቄት ለታለመለት ዓላማ እየዋለ አለመሆኑ ተረጋገጠ

ባህርዳር፣  ሰኔ 22/2012(ኢዜአ) መንግስት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኘውን ህብረተሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ በድጎማ የሚያቀርበው የዳቦ ዱቄት ለታለመለት ዓላማ እየዋለ እንዳልሆነ በዳሰሳ ጥናት መረጋገጡን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የዳሰሳ ጥናቱን  ያካሄዱት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ከአማራ ክልል ዳቦ አምራቾች ማህበር ጋር ሲሆን ፤ ከዳቦ ዱቄት ስርጭትና ከህብረተሰቡ ተጠቃሚነት ጋር ተያይዞ በተካሄደው በዚሁ ጥናት ግኝት ዙሪያ  ባለድርሻ […]

Read More