የተማሪ አመጽ ከየት ወደ የት? (ከአጼዎቹ እስከ አቢቹዎቹ)

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ላይ ተደጋግሞ የሚነሳ ሐረግ ነው፤ የተማሪዎች አመጽ። ይህም የንጉሠ ነገሥቱን ሥልጣን ከመነቅነቅ ጀምሮ ዛሬ ድረስ መንግሥትን እየፈተነ የዘለቀ እንቅስቃሴ ሆኖ ይታያል። አስቴር አስራት በበኩላቸው አሁን ላይ ያለው የተማሪ እንቅስቃሴ ‹የተማሪ እንቅስቃሴ› ከተባለ፣ አካሄዱ ሊስተካከል ይገባል የሚል ሐሳብ……

Read More