በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተከሰተ አለመረጋጋት 80 ያህል ሰዎች ህይወት ማለፉን ክልሉ ለመገናኛ ብዙኀን በሰጠው መግለጫ ላይ አስታውቋል።

የታዋቂው ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተከሰተ አለመረጋጋት 80 ያህል ሰዎች ህይወት ማለፉን ክልሉ ለመገናኛ ብዙኀን በሰጠው መግለጫ ላይ አስታውቋል። ከነዚህም መካከል ሶስቱ የመንግሥት የፀጥታ አስከባሪ ኃይል አባላት መሆናቸውንም በመግለጫው ወቅት ይፋ ተደርጓል። የድምጻዊ ሃጫሉ የቀብር ስነስርዓትም ዛሬ በትውልድ ከተማው አምቦ ተፈጽሟል። ነገር ግን ትናንትና በአምቦ የአርቲስት ሃጫሉ በአዲስ አበባ መሆን አለበት በሚል በተፈጠረው አለመግባባት ስድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የኦሮሚያ ፀጥታና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ጅብሪል መሐመድ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ዛሬ የድምጻዊው የቀብር ስርዓት በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታ አካላት ከፍተኛ ርብርብ ማድረጋቸውን የገለፁት በዚህም “ስኬታማ” እንደነበሩ ተናግረዋል። የአርቲስት ሃጫሉ…

Read More

በእንባ ጎርፍ የታጀበው የኦሮሚያ ክልል ም/ፕሬዘዳንት የአቶ ሽመልስ አብዲሳ ንግግር

ኦቦ ሽመልስ አብዲሣ ዛሬ የሃጫሉ ቀብር ሥነስርአት አምቦ እየተካሄደ ባለበት ወቅት በOBN የቀጥታ ስርጭት ያደረገው ንግግር ግርድፍ ትርጉም ፣ሃጫሉን በኖረበት በእዚሁ ከተማ እንድንቀብረው ዝግጅት ነበረን። ቤተሰቦቹ በትውልድ መንደሩ እንቅበረው ስላሉ የነርሱ ፈቃድ ማከበር ነበረብን፣ሃጫሉ አንድ ቀን ይገድሉኛል እንዳለ አለፈ፣ ሃጫሉን አንድ ግዜ ብቻ አይደለም የገደሉት ፣ አስከሬኑ ወደቤተሰቦቹ እየተሸኘ ሳለ መሣሪያ የታጠቁ አስከሬኑን ነጥቀው ወደ አዲስ አበባ መለሱት ፣ ህዝብ በተኩስ ለውጥ እንዳይጎዳ ብለን ዝም አልናቸው ፣ ይህም አንሶ የብልፅግና ፅ/ቤት ድረስ ዘልቀው ሥራ ላይ የነበረውን ሰው በመግደል ግጭት ለመቀስቀስ ሞከሩ፣ ያንንም በትዕግሥት አለፍነው ፣ በትናንትናው እለት ደግሞ ኦነግ ሸኔና…

Read More

የኦሮሞ ፌራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) የፓርቲዬ ከፍተኛ አመራሮች መታሰራቸው አሳስቦኛል አለ

ከድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ የቀበር አፈጻጸም ሁኔታና ከአንድ የጸጥታ አባል መገደል ጋር በተያያዘ ፖሊስ ከሌሎች ሰዎች ጋር አስሯቸዋል የተባሉት የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ (ኦፌኮ) አባላት ማዕከላዊ ውስጥ እንደሚገኝ ፓርቲያቸው ገለጸ። “የፓርቲያችን አባላት የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ጃዋር መሐመድ እና አቶ ሐምዛ ቦረና በተዘጋው ማዕከላዊ ታስረው ይገኛሉ” ሲሉ ለቢቢሲ የተናገሩት የኦፌኮ ጽህፈት ቤት ኃላፊ እና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ጥሩነህ ገምታ ናቸው። ፖሊስ ትናንት ሰላሳ አምስት ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የገለጸ ሲሆን፤ ከእነዚህም መካከል የአቶ በቀለ ገርባ ሴት ልጅ የሆነችው እና ሹፌራቸው ከታሰሩት መካከል እንደሚገኙ አቶ ጥሩነህ ለቢቢሲ ገልጸዋል። የፓርቲው ኃላፊ…

Read More

በኢትዮጵያ ከተደረጉ 1ሺህ 398 የላብራቶሪ ምርመራዎች 79 ሰዎች በቫይረሱ ተያዙ::

በኢትዮጵያ ከተደረጉ 1ሺህ 398 የላብራቶሪ ምርመራዎች 79 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴርና የሕብረተሰብ ጤና ተቋም አስታውቀዋል፡፡ ይህም በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 6127 አድርሶታል፡፡ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጡት ሰዎች 47 ከአዲስ አበባ፣ 3 ከትግራይ፣ 13 ከአማራ ክልል፣ 5 ከሶማሊ ክልል እና 11 ከአፋር ክልል መሆናቸውም ተገልጿል፡፡

Read More

Human rights advocate Eskinder Nega arrested

Prominent Ethiopian journalist, human rights advocate and chairman of the newly formed political party, Balderas office has been raided by Addis Ababa Police and Eskinder Negataken to prison this afternoon. He is currently being detained at the 3rd Police Precinct. the reason of his arrest is not clear whether it has any thing to do with the current situation and public disorder.

Read More

አቶ ጀዋር መሐመድ እና አቶ በቀለ ገርባ በፌድራል የጸጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ ዘገበ።

ዶይቸ ቬለ የአማርኛ ክፍል ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ይህን ዘግቧል፦ አቶ ጀዋር መሐመድ እና አቶ በቀለ ገርባ በፌድራል የጸጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ ዘገበ። ኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ ከደቂቃዎች በፊት በሰራው ዘገባ እንዳለው ጀዋርን በቁጥጥር ሥር ለማዋል በተደረገው ጥረት የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ ኃይሎች ከፌድራል የጸጥታ ኃይሎች ጋር ግጭት ውስጥ ገብተው ነበር። በሁለቱ ኃይሎች መካከል በተፈጠረው ፍጥጫ ጉዳት ስለመድረሱ የዘገበው ኦኤምኤን ተጨማሪ ማብራሪያ ግን አልሰጠም። የፌድራል የጸጥታ አስከባሪዎች ኃይል ጨምረው የኦሮሞ ፌድራሊስት ኮንግረስ አመራሮችን በቁጥጥር ሥር እንዳዋሉ የቴሌቭዥን ጣቢው ዘግቧል። ኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ጀዋር መሐመድ እና አቶ በቀለ ገርባ «ለጊዜው የታሰሩበት…

Read More

“የሃጫሉ ግድያ በመንግስት ሰዎች በሚገባ ታስቦ እና ታቅዶ የተፈፀመ ነው::”

የዛሬ ኣራት ቀን ኣካባቢ ኣንድ ከደህንነት ጋ ቅርብ የሆነ ሰው ኣንድ ትልቅ የኦሮሞ ሰው ሊገደል ፕላን ወጥቷል እና ትልልቆቹ የኦሮሞ ፓርቲ መሪዎችና ኣክቲቭስቶች ለደህንነታቸው እንዲጠነቀቁ ምከራቸው ብሎ ኣስጠንቅቆኝ ነበር ሲል በፌስቡክ ገጹ ገልጿል:: የተለመደ ነው በሚል ብዙም ክብደት ኣልሰጠሁትም ነገር ግን በቅርበት የማቃቸው ሰዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መክሬኣለሁ:: የሚገደለው ሰው ሃጫሉ ይሆናል ብየ ግን በፍፁም ኣላሰብኩም ነበር::”

Read More

ሀጫሉ ሁንዴሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ሀጫሉ ሁንዴሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ በኦሮምኛ ሙዚቃ ከፍተኛ ዝናን ያተረፈው ታዋቂው አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ዛሬ ሰኔ 22/2012 ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች በጥይት ተመቶ ሕይወቱ ማለፉን አዲስ ስታንዳርድ ዘግቧል።ሀጫሉ በገላን ኮንዶሚኒየም አካባቢ በደረሰበት በጥይት የመመታት አደጋ ወደ ጥሩነሽ ቢጂንግ ሆስፒታል በአፋጣኝ ቢወሰድም ሕይወቱን ማትረፍ እንዳልተቻለም ተገልጿል።

Read More

Parents of hijacking victims still in limbo

By Samuel Getachew The Reporter Anguish and frustration continues to persist as parents of 27 hostages taken captive a month ago ask authorities for an answer that has become elusive by the day. “I was told my daughter (my only child) was released by a word of mouth, heard on television and we all gathered and celebrated but she still has not come. We have heard nothing since and no information is forthcoming and it has become an anguishing wait,” a mother complained asking like all the families not to have…

Read More

The Meteoric Rise and Dramatic Fall of Prime Minister Abiy Ahmed

By Henok Y. Tessema In the first few months of his premiership, Abiy had earned popularity and respect not just as a political leader but also as a moral one. His message of reconciliation, love, and unity had given him unprecedented moral authority in the eyes of a general public expecting the absolute worst. Fast-forward to today, he has little, if any, moral legitimacy as a political leader. Forget the moral leadership. Latest case in point: 1. He showed an alarming insensitivity when he stayed deafeningly quiet for about a…

Read More