ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ሀገሪቱ የምርመራ ዐቅም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አሳሰቡ

ኮቪድ19ን ለመከላከል የተቋቋመውና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰብሳቢነት ሥራውን የሚከውነው የሚኒስትሮች ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት ስብሰባ አካሂዷል፡፡ እስካሁን በተከናወኑ ሥራዎች ላይ ውይይት የተካሄደ ሲሆን፣ የክንውን ሂደቱም ተገምግሟል፡፡ የጤና ሚኒስቴር በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ገልጿል፡፡ 67 በመቶ የሚሆኑት አዲስ በቫይረሱ የተያዙ……

Read More

በ24 ሰአት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 137 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ በተደረገ 5015 የላብራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 137 ሰው ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር ሚኒስቴሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል፡፡ ይህም በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙትን ሰዎች ቁጥር 986 አድርሶታል፡፡ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች 86 ወንድ እና 51 ሴት ኢትዮጵያዊያን……

Read More

ኮሮና ከሚያሸንፈን እናሸንፈው፣ ከሚዘምትብን እንዝመትበት፣ ከሚያጠፋን እናጥፋው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኮሮና ቫይረስ ወርርሽኝን መከላከል ላይ ያተኮረ መልዕክት ዛሬ በማህበራዊ ገፃቸው አስፈርዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስተሩ በመልዕክታቸውም የኮሮና ወዳጅ ማን እንደሆነ ደርሰንበታ፣ መዘናጋት ይባላል፡፡ ኮሮና ከመዘናጋት ጋር ከተባበረ አንችለውም ሁለቱን መነጣጠል አለብን ሉ ሲሆን ሰሞኑን በኮሮና የሚያዙ ሰዎች……

Read More

የሃይማኖት በዳዳ ገዳይ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ

በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የጤና ኮሌጅ የሁለተኛ ድግሪ ተማሪ የነበረችው እና ግንቦት 17 ቀን 2012 ዓ/ም በኮሌጁ አስተዳደር ህንፃ ላይ በሚገኘው የላቦራቶሪ ቤተ ሙከራ ክፍል ለምርምር በገባችበት ሁኔታ ህይወቷ ያለፈው ሀይማኖት በዳዳ ገዳይ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡……

Read More

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ 46 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር አስታወቀ

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3410 የላብራቶሪ ምርመራ አርባ ስድስት (46) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሰባት መቶ አንድ (701) ደርሷል፡፡ በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት የኮሮና ቫይረስ በምርመራ ከተገኘባቸው ሰዎች ውስጥ አንድ የ32 አመት……

Read More

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ 73 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ በተደረገው 2844 የላብራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 73 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር ሚኒስቴሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል፡፡ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 49 ወንድ እና 24 ሴት ሲሆኑ እድሜያቸውም ከ6 እስከ 75 የእድሜ ክልል ውስጥ……

Read More

ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሃረርጌ መልካ በሎ ወረዳ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት የ7 ሰዎች ህወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ እንደ ኤፍ.ቢ.ሲ ዘገባ አደጋው የደረሰው በወረዳው ቶኩማ ጃላላ ካብራ ቀበሌ ሃሙስ ለአርብ አጥቢያ 7 ሰዓት አካባቢ ነው፡፡ በአደጋውም ከሞቱት ሰባት ሰዎች በተጨማሪ በንብረት……

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በፈጠራ ሥራ የተሠማሩ ኢትዮጵያውያን የፈጠራ ሥራ ባለቤቶች ለመደገፍ ጃክ ማ ባዘጋጁት ውድድር ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኮቪድ-19 ወቅት፣ የፈጠራ ሥራን ለመሥራት የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው ብዙዎች ጠቃሚ ሐሳቦችን እያፈለቁ እንደሚገኙ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጃክ ማ ተፅዕኖ አሳዳሪ የፈጠራ ሥራ ባለቤቶችን ለመደገፍ የአፍሪካን የቢዝነስ ጀግኖች የተሰኘ የድጋፍ ማዕቀፍ ማዘጋጀታቸውን እንደተናገሩ ገልጸዋል። ስለሆነም በፈጠራ ሥራ……

Read More

1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል ዛሬ ምሽት ጨረቃ ከታየች ነገ ዛሬ ካልታየች እሁድ ተከብሮ የሚውል ተገለፀ

1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል-ፊጥር በዓል ዛሬ ምሽት ጨረቃ ከታየች ነገ ካልሆነ ግን ከነገ በስቲያ እሁድ እለት ተከብሮ እንደሚውል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር እንድሪስ 1 ሺህ……

Read More

ግብጽ በአባይ ግድብ ውዝግብ ላይ እንደገና ለመወያየት የቀረበውን ሀሳብ ተቀበለች

በአባይ ተፋሰስ አገራት መካከል ውዝግብ ባስነሳው በህዳሴው ግድብ አሞላልእና አለቃቀቅ ዙሪያ ግብፅ ከሱዳን እና ከኢትዮጵያ ጋር ድርድር ለመጀመር ፈቃደኛ መሆኗን አስታወቀች፡፡ የግብፅ የውጪ ጉዳይ ሚኒሰትር ሰምሃ ሹክሪ እንዳሉት ”ግብፅ ፍትሐዊ ፣ ሚዛናዊ እና አጠቃላይ ስምምነትን ላይ ለመድረስ እንዲሁም ሁልጊዜም ወደ……

Read More