አዲስ አበባ የክፍያ መንገዶች ይገነቡላታል … ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 23/2012( ኢዜአ) አዲስ አበባ ዋና ከተማነቷን በሚመጥን መልኩ በቀጣይ ከሚገነቡ ትላልቅና ሰፋፊ መንገዶች በተጨማሪ የክፍያ መንገዶች ግንባታ እንደሚጀመር የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ተናገሩ። በአዲስ አበባ 361 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸውና 6 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር የሚረዝሙ አራት መንገዶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። የመዲናዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና ከፍተኛ […]

Read More

በነገሌ ከተማ በግብርና ምርቶች ላይ የተደረገው የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን ገለጹ

ነገሌ፣ ግንቦት 22/2012 (ኢዜአ) በነገሌ ከተማ የግብርና ምርቶችና ሸቀጣ ሸቀጦች ላይ የተደረገው ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ቅሬታ እንዳሳደረባቸው በከተማው አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ ነዋሪዎች ገለጹ። የተጋነነ ዋጋ በመጨመር ሕዝብን ለማማረር የሚሰሩ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ ለመውሰድ እየሰራ መሆኑን የከተማ ንግድ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። የከተማው ነዋሪ ወይዘሮ አዳነች ገሠሠ በሰሞኑ ገበያ በዋና ዋና የግብርና ምርቶች ላይ በኪሎ […]

Read More

ለሕዳሴ ግድብ ድጋፋቸውን እንደሚያጠናክሩ በባሕርዳር የመንግሥት ሠራተኞች ገለጹ

ባሕርዳር፣ ግንቦት 22/2012  ( ኢዜአ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሲያደርጉ የነበረውን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በባሕርዳር ከተማ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ የመንግሥት ሠራተኞች ገለጹ። ግድቡ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ለተከታታይ ዓመታት በወር ደመወዛቸው ቦንድ በመግዛት ሲደግፉ መቆየታቸውን ሠራተኞቹ አውስተዋል። ከሠራተኞቹ መካከል አቶ ገነቱ ጥሩነህ እንዳሉት ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቷ የሆነው የዓባይ ወንዝ ለዘመናት ወደ ባዕድ አገር በመፍሰስ ሲባክን […]

Read More

ግብፅ ለፍትሐዊ ተጠቃሚነትና ለቀጣናዊ መረጋጋት መሥራት ይጠበቅበታል- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ግንቦት 22/2012(ኢዜአ) ግብፅ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ውይይት በመመለስ ለፍትሐዊ ተጠቃሚነትና ለቀጣናዊ መረጋጋት መሥራት እንደሚጠበቅባት ምሁራን አመለከቱ። የሕዳሴ ግድቡ በዘላቂ ልማት ግቦች የተያዘውን የኃይል አቅርቦት ለማሟላት ይረዳል ብለዋል። ምሁራኑ ዶክተር አዲሱ ላሽተውና ዶክተር ሃዪም ካሣ በዚህ ወር ታትሞ በወጣው ’’አፍሪካን ቢዝነስ’’ መጽሔት ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳስነበቡት ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ወደ ጋራ […]

Read More

ግብፅ ለፍትሐዊ ተጠቃሚነትና ለቀጣናዊ መረጋጋት መሥራት ይጠበቅበታል- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ግንቦት 22/2012(ኢዜአ) ግብፅ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ውይይት በመመለስ ለፍትሐዊ ተጠቃሚነትና ለቀጣናዊ መረጋጋት መሥራት እንደሚጠበቅባት ምሁራን አመለከቱ። የሕዳሴ ግድቡ በዘላቂ ልማት ግቦች የተያዘውን የኃይል አቅርቦት ለማሟላት ይረዳል ብለዋል። ምሁራኑ ዶክተር አዲሱ ላሽተውና ዶክተር ሃዪም ካሣ በዚህ ወር ታትሞ በወጣው ’’አፍሪካን ቢዝነስ’’ መጽሔት ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳስነበቡት ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ወደ ጋራ […]

Read More

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የተሰበሰበ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ለብሄራዊ ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ተበረከተ

 አዲስ  አበባ  ግንቦት 21/2012 (ኢዜአ) የኮሮናቫይረስ  ወረርሽኝን ለመከላከል የተሰበሰበ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ለብሄራዊ ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ተበረከተ፡፡

ህብረተሰቡ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚደረጉ ጥንቃቄዎችን  በማጠናከርና  በዚሁ ሳቢያ…

Read More

ከ1 ሺህ 600 በላይ ተጨማሪ የገበያ ስፍራ ተቋቁሟል .. የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 21/2012(ኢዜአ) በገበያ ቦታዎች ላይ መጨናነቅ እንዳይኖር ከ1 ሺህ 600 በላይ ተጨማሪ የገበያ ስፍራ እንዲቋቋም መደረጉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ስር የወጣውን የንግድ መመሪያ በሚተላለፉ አካላት  ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድም አስጠንቅቋል።  የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ በገበያ ማረጋጋት ግብረሃይል እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን አስመልክቶ ዛሬ […]

Read More

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሲሚንቶ እንዲያከፋፍሉ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21/2012  ዓ.ም ( ኢዜአ) የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከዛሬ ጀምሮ ሲሚንቶ እንዲያከፋፍሉ ተወሰነ። ሲሚንቶ አምራቾች ምርታቸውን ከታህሳስ 30 ቀን 2012 ዓ.ም በፊት ሲሸጡ በነበረበት ዋጋ እንዲሸጡም ተብሏል። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በሲሚንቶ ኢንዱስትሪው ላይ በሚታዩ ችግሮችና መፍትሄዎች ላይ ከአምራቾችና ባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ ተወያይቷል። በአምራቾችና ባለድርሻ አካላት በኩል የሲሚንቶ ኢንዱስትሪው ማነቆዎችና መፍትሄዎቻቸውን የተመለከቱ ሀሳቦች ቀርበዋል። […]

Read More

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ለከፊል አርሶ አደሮች የምርጥ ዘር እና የእርሻ መሳሪያ ድጋፍ አደረገ

ሐረር፣ ግንቦት 21/2012 ( ኢዜአ) ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ቁንቢ ወረዳ ለሚገኙ 100 ከፊል አርሶ አደሮች ምርጥ ዘር እና የእርሻ መሳሪያ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ በወረዳው ሚኖ ቀበሌ በተሰጠበት ወቅት የዩኒቨርሲቲው ተወካይ ዶክተር አብዱለጢፍ አህመድ እንዳሉት ተቋሙ በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች የአርሶና አርብቶ አደሩን ምርታማነት ለማሳደግ የምርምር፣ የአቅም ግንባታ ስልጠናና የግብአት ድጋፍ እያደረገ ነው። በአሁኑ ወቅትም  በቁንቢ ወረዳ […]

Read More

ምክር ቤቱ 48 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

አዲስ  አበባ፤ ግንቦት 21/2012 (ኢዜአ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግስት በኮሮናቫይረስ   ምክንያት እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለማለፍ ያቀረበውን ተጨማሪ የ48 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በጀት  አጸደቀ። ምክር ቤቱ በሌሎች ጉዳዮች ላይም ውይይት አድርጓል። 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ልዩ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አድርጓል። ምክር ቤቱ በዛሬ ስብሰባው በአገሪቷ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እያስከተለ ያለውን ምጣኔ ኃብታዊ ጫና ለመቋቋም የሚያግዝ ተጨማሪ […]

Read More