በደቡብ ክልል ዘላቂ ሠላምን ለመገንባት የጸጥታ መዋቅሩ በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባ የሠላምና ጸጥታ ቢሮ አሳሰበ

ሀዋሳ፣ ሰኔ 22/2012 ( ኢዜአ) በደቡብ ክልል ዘላቂ ሠላምን ለመገንባት የጸጥታ መዋቅሩ ከማንኛውም ወገንተኝነት በፀዳ መልኩ በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ሠላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዲ አሳሳቡ። የክልል፣ ዞንና ልዩ ወረዳዎችና የልዩ ኃይል ብርጌድ ሻለቃ አመራሮች በወቅታዊ የህግ ማስከበር ሰራዎችና በበጀት ዓመቱ የስራ አፈጻጸም ዙሪያ በሀዋሳ ከተማ ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅት […]

Read More

ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ ቻይና እንደምትደግፍ አረጋገጠች

ሰኔ 22/2012(ኢዜአ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ ቻይና ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች። የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ዛሬ ከቻይና ስቴት ካውንስልና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከሆኑት ዋንግ ዪ ጋር የስልክ ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም በሁለትዮሽና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ሁለቱ አገራት ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ […]

Read More

ሕጋዊነትና ዴሞክራሲያዊነት የሌለው ምርጫ ለሙሰኞችና ለአፋኞቹ እንጂ ለሕዝብ አይበጅም–ትዴፓ

ሕጋዊነትና ዴሞክራሲያዊነት የሌለው ምርጫ ለሙሰኞችና ለአፋኞቹ መሪዎች ይበጅ እንደሆነ እንጂ ለህዝቡ የትም ስለማያደርስ ከወዲህ በግልጽ መቃወም እንደሚገባ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ተናገረ። ፓርቲው ሕገ መንግሥትን የጣሰ ምርጫ ለምን? ሲል ያወጣውን መግለጫ ለኢዜአ ልኳል። በሥራ ላይ ያለው የኢትዮጵያ ሕገ-መንግስት አፍላቂ፣ አርቃቂ፣ ፀሓፊና አጽዳቂ የህወሓት መሪዎች ለመሆናቸው ማንም ሰው አይስተውም የሚለው መግለጫው፤ የህወሓት መሪዎች እራሳቸው የፈጠሩት ሕገ-መንግስት […]

Read More

አሜሪካ በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ ሴናተሮች ጥሪ አቀረቡ

ሰኔ 22/2012(ኢዜአ) አሜሪካ በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ ሁለት የአሜሪካ ሴናተሮች ለሀገሪቱ ግምጃ ቤት በላኩት ደብዳቤ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ሴናተር ኮሪ ቡከር እና ሴናተር ክርስቶፎር ኩንስ ለአሜሪካ የግምጃ ቤት ሀላፊ ስቴቨን መኑሸን በላኩት ደብዳቤ ሀገራቸው በግድቡ ላይ በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል እየተደረገ ባለው ድርድር በያዘችው አቋም ገለልተኛ አንድትሆን ጠይቀዋል፡፡ ኢትዮጵያ በራሷ አቅም እየገነባች ያለው […]

Read More

ከግብፅ ሴራ ጀርባ ያሉ ኃይሎች እጃቸውን ከኢትዮጵያ ላይ እንዲያነሱ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ጠየቁ

ሰኔ 22/2012(ኢዜአ) በአባይ ግድብ ምክንያት ከግብፅ ሴራ ጀርባ በመሆን የሚንቀሳቀሱ የውጪ ሆነ የውስጥ ኃይሎች እጃቸውን ከኢትዮጵያ ላይ እንዲያነሱ የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር አባላት አሳሰቡ። የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር አባላት ከአዲስ ዘመን ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፤ በአባይ ጉዳይ አንዳንድ የውጪና የውስጥ ኃይሎች እየሄዱበት ያለው መንገድ ትክክል ያልሆነና በየትኛውም መመዘኛ ያልተገባ ነው። የማህበር አባል የሆኑት አቶ ደስታ […]

Read More

ፓርቲዎች የህዳሴ ግድቡን በመሳሰሉ አገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21/2012 ( ኢዜአ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በመሳሰሉ አገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ እንዲሰሩ ተጠየቀ። ምርጫ ይካሄድ የሚሉ አካላትም ለህዝብ ህልውና ቅድሚያ በመስጠት  የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝን ለመከላከል መስራት እንዳለባቸው አስገንዝበዋል። አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ የትግራይ ተወላጆች እንዳሉት፤ በአሁን ሰአት ከምንም ነገር ይልቅ ቅድሚያ ወረርሽኙን ለመከላከል መሰጠት አለበት።  ”የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያዊያን ወሳኝና የህልውና ጉዳይ […]

Read More

የብልፅግና ፓርቲን ህገ-ደንብና ፕሮግራም ማወቃቸው የፓርቲውን ዓላማ ተገንዝበን እንድንጓዝ ያደርገናል–አባላቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21/2012 ዓ.ም ( ኢዜአ) የብልፅግና ፓርቲ ህገ-ደንብና ፕሮግራም ላይ ውይይት መደረጉ የፓርቲውን ዓላማ ተገንዝበው እንዲጓዙ እንደሚያደርጋቸው የትግራይ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ገለፁ። “ብልፅግና ፓርቲን ተቀላቅለን በአገራዊ ልማት እንሳተፋለን” በማለት ፍላጎት ያሳዩ የትግራይ ተወላጆች በፓርቲው ህገ-ደንብና ፕሮግራም ላይ ውይይት ማድረጋቸውም ተገልጿል። በየካ ክፍለ ከተማ የትግራይ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮችና አባላት በፓርቲው ህገ-ደንብና ፕሮግራም ላይ የውይይት […]

Read More

መሪዎቹ ስምምነት ላይ የደረሱት የቴክኒክ ቡድኑ በሁለት ሳምንት ሪፖርቱን ጨርሶ እንዲያቀርብ ነው-ሚኒስትር ስለሺ

ሰኔ 20/2012(ኢዜአ) የኢትዮጵያ፣ግብጽና ሱዳን መሪዎች በቪዲዮ ባደረጉት ውይይት የቴክኒክ ቡድኑ በሁለት ሳምንታት ሪፖርቱን ጨርሶ እንዲያቀርብ መስማማታቸውን የውሃ፤ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ኅብረተሰቡ የግድቡ ውሃ ሙሌት በሚገልጹ ሐሰተኛ መረጃዎች እንዳይደናገሩም ሚኒስቴሩ አሳስቧል። በአፍሪካ ኅብረት አዘጋጅነት መሪዎቹ ትናንት በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሙሌትና ውሃ አለቃቀቅ ደንብ ላይ በኢትዮጵያ ታችኞቹ ተፋሰስ አገሮች መካከል እየተካሄደ ባለው ድርድር ላይ ምክክር […]

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20/2012(ኢዜአ) ጠየአፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በስልክ ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌቡክ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ “ከፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በልማት ፕሮጀክቶች፣ በኢትዮጵያና በፈረንሳይ ግንኙነት እንዲሁም ኮቪድ19ን ለመከላከል በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ተወያይተናል” ብለዋል። ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የዕድገት ጉዞ የምታደርገው ቀጣይነት ያለው ድጋፍ የሚደነቅ መሆኑንም ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ […]

Read More

”የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የፖለቲካ ወገንተኝነት ላላቸው ሰዎች ምቹ የሚሆኑበት ጊዜ አብቅቷል”— ኮሚሽነር በዛብህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20/2012 (ኢዜአ) ”የመንግስት መስሪያ ቤቶች የፖለቲካ ወገንተኝነት ላላቸው ሰዎች ምቹ የሚሆኑበት ጊዜ አብቅቷል” ሲሉ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር በዛብህ ገብረየስ ገለጹ። ከመስከረም 2013 ዓ.ም ጀምሮ የብቃት ማረጋገጫ የሌለው ተቀጣሪ ወደ መንግሥት ተቋማት መግባት እንደማይችልም ተናግረዋል። ኮሚሽነር በዛብህ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ ባለፉት ዓመታት የመንግሥት ተቋማት የፖለቲካ ወገንተኝነት ላላቸው ሰዎች የተመቹ ነበሩ ብለዋል። […]

Read More