ኮቪድ19 ለመዋጋት – የደቡብ ኮርያን ዳና መከተል

ዓለም አሁን ያለችበት ሁኔታ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አሜሪካን በግንባር ቀደምትነት አስቀምጦ የዓለምን ሕዝብ አሁንም ድረስ እያሸበረና እያመሰ ይገኛል። በየቀኑ በቫይረስ እንደተያዙ የተረጋገጡ አሜሪካኖች ቁጥር ከቀዳሚው ቀን በበለጠ ቁጥር ከፍ ማለቱን ሳያቋርጥ ቀጥሎበታል። በአግባቡ መቆጣጠር ካልተቻለ አሁንም የስርጭት ፍጥነቱ አሳሳቢ እንደሆነ……

Read More

የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ኮሮናን ለመከላከል ውሳኔዎችን አሳለፈ

ጋምቤላ፤ መጋቢት 23/2012 (ኢዜአ) የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለ14 ቀናት ተፈፃሚ የሚሆኑ የተለያዩ ውሳኔዎች  ማሳለፉን አስታወቀ።    የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ዛሬ ለጋዜጠኞች እንደገለጹት ውሳኔዎቹ የተላለፉት የክልሉ መንግስት ካቢኔ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ  ሲሆን ተግባራዊ የሚሆኑትም  ከመጋቢት 23/ 2012 ዓ.ም. ጀምሮ ነው። በውሳኔው መሰረትም ከመሃል ሀገርና ከአጎራባች ክልሎች ወደ ክልሉ የሚገቡና የሚወጡ የህዝብ […]

Read More

ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ከግዴታ ለይቶ ማቆያ በሚወጡ ሰዎች ላይ የሚወሰደው ህጋዊ እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል … ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 23/2012( ኢዜአ) ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ከግዴታ ለይቶ ማቆያ በሚወጡ ሰዎች ላይ የሚወሰደው ህጋዊ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ለኮሮናቫይረስ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን ከአገር ውስጥና ከውጭ ተቋማት በማስገባት ያለውን አገልግሎት ለማሻሻል ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ሚኒስትሯ አስታወቀዋል። የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ስርጭትን ለመከላከል ከመጋቢት 13 ቀን 2012 ዓ.ም ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ጀምሮ ማንኛውም […]

Read More

የሳምባ ምች ህመም ምልክቶች ታይቶበት ህይወቱ ያለፈ የ68 ዓመት ኢትዮጵያዊ የኮሮናቫይረስ እንደነበረበት እየተጣራ ነው

አዲስ አበባ ፤ መጋቢት 23/2012( ኢዜአ) ከሳምባ ምች ህመም ምልክቶች ጋር በተያያዘ ህክም ሲደረግለት የነበረ የ68 ዓመት ኢትዮጵያዊ ዛሬ ህይወቱ ማለፉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ግለሰቡ በኮሮናቫይረስ ስለመያዙ ለማጣራት ናሙና ተወስዶ ምርመራ እየተደረገበት ነው። የጤና ሚኒስትረ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 68 የላብራቶሪ ምርመራ አካሄዷል። […]

Read More

በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 29 ደረሰ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 23/2012  (ኢዜአ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 29  መረድረሱን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት  እንዳስታወቀው ይህ መረጃ እስከ ተጠናቀረበት ሰአት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 68 የላብራቶሪ ምርመራ  በማድረግ  በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት (3) ሰዎች መገኘታቸውን አረጋግጧል። ይህም  በሀገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርን ሃያ ዘጠኝ (29)  ማድረሱን […]

Read More

ኮሮናቫይረስን እንከላከላለን ፤ ግድቡን እንጨርሳለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ

 አዲስ አበባ መጋቢት 23/2012  (ኢዜአ) ”ኮሮናቫይረስን እንከላከላለን ፤ ግድቡን እንጨርሳለን” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለኢዜአ በላኩት መግለጫ እንዳስታወቁት፤ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ጉልህ ፈተናዎች ገጥመዋታል። አንደኛው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ራሱ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ መሆኑን ገልጸዋል። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የሰው ልጅ ትልቅ ጸጋ የሆነውን ህይወት ለመንጠቅ ”የእያንዳንዳችን በር እያንኳኳ ከደጃችን ቆሟል” ብለዋል። ”የሕዳሴ ግድባችን […]

Read More