ሕብረት ባንክ የኮቪድ19 ሥርጭት ለመከላከል አምስት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

ሕብረት ባንክ የኮቪድ19 ሥርጭትን ለመከላከል የአምሥት ሚሊዮን ብር ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ድጋፉም የቫይረሱን ሥርጭትት ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት የሚውል እንደሆነ ለአዲስ ማለዳ በላከው መግለጫ ላይ ገለጸ። ለጤና ሚንስትር አምስት ሺህ ብር ድጋፍ ያደረገው ባንኩ፣ በዚህ ብቻ እንደማይቆምና ቫይረሱን ለመግታት ከሚሰሩት ባለድርሻ……

Read More

የፀረ ኤች አይ ቪ መድሃኒት ያልጀመሩና ያቋረጡ ሰዎች ለኮቪድ19 ከፍተኛ ተጋላጭ ናቸው ተባለ

የዓለም አቀፍ ወረርሺኙ ኮቪድ19 በሽታ የመከላከል አቅማቸው ዝቅተኛ የሆኑ ሰዎች ላይ ጫናው የበረታ እንደሆነ የዓለም የጤና ድርጅት በተደጋጋሚ አስታውቋል። በኢትዮጵያ ከ 600 ሺህ በላይ ከቫይረሱ ጋር የሚኖሩ ዜጎች አሉ ተብሎ ሲገመት ከዚህ ውስጥ ከ 110 ሺህ በላዩ ቫይረሱ እንዳለባቸው ተመርምረው……

Read More

ኦሎምፒክ ኮሚቴ እና አትሌቲክ ፌዴሬሽን በኮሮና ቫይረስ ምክኒያት የቃላት ጦርነት ውስጥ ገብተዋል

‹‹እኔ አሻንጉሊት አይደለሁም›› አትሌት ደራርቱ   በመጪው ሃምሌ ወር ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው የቶኪዮው ኦሎምፒክ አትሌቶች ሆቴል ገብተው ይሰልጥሉ አይሰልጥኑ የሚለው የኦሎምፒክ ኮሚቴ እና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቃላት ጦርነት ውስጥ ግብተዋል። የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ደራርቱ ቱሉ ከ 100 በላይ አትሌት አንድ ሆቴል በግባት……

Read More

በኃይል አቅርቦት አደጋ ውስጥ የገቡት የክትባት ዘረመሎች መፍትሄ አገኙ

ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለተለያዩ አገራት የእንስሳት መድኃኒቶችን እና ክትባቶችን የሚያመርተው የብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት፣ በኃይል እጥረት የዘረመል ባንኩ ላይ ለረጅም ጊዜ ሲያጋጥመው የነበረው ችግር መፈታቱን አስታወቀ። በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የምርምር ማእከሉ፣ የተዘረጋለት የኃይል መስመር አነስተኛ ኃይል መጠን የሚይዝ በመሆኑ ኃይል……

Read More

ዳሰሳ ዘ ማለዳ (የካቲት25/2012)

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የመንገደኞች ቁጥር 20 በመቶ እንደቀነሰበት ገለጸ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ተወልደገብረማርያም የአየር መንገዱ መንገደኞች በ20 በመቶ መቀነሳቸውን ለሮተርስ ገለጹ። በኮሮና ቫይረስ መስፋፋት ምክንያት ተጓዦች ከጉዞ ይልቅ ቤታቸው መቆየትን በመምረጣቸው የመንገደኞቹ ቁጥር ሊቀንስ……

Read More

የአንጋፋው አርቲስት ውብሸት ወርቃለማሁ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

የአንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያ ውብሸት ወርቃለማሁ የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ ረቡዕ የካቲት 25/2012 በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ተፈፀመ። የቀብር ስነ ስርዓታቸውም  ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመድ፣ የስራ አጋሮቻቸው እና አድናቂዎቻቸው በተገኙበት ተፈፅሟል ወብሸት ባደረባቸው ህመም በቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በህክምና ሲረዱ……

Read More

አሜሪካ መጪውን ምርጫ ለመደገፍ ከ30 ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገች

የአሜሪካ የአለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ ዩኤስ ኤድ ኢትዮጵያ ለምታካሂዳቸው ምርጫዎች የሚውል ከ 30 ነጥብ አራት ሚሊዮን ዶላር ባለይ ድጋፍ አደረገ፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ እና የዩኤስ ኤድ ዳይሬክተር ሲን ጆንስ ዛሬ የካቲት 20/2012 ረፋድ ላይ……

Read More

ምርጫ ቦርድ ኢዜማ እየተገለገለበት ያለውን ጽኀፈት ቤቶች ለኢዴፓ እንዲመልስ ጠየቀ

    የኢትየጵያ ምርጫ ቦርድ በአሁን ወቅት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) እየተገለገለባቸው የሚገኙትን ሦስት ጽኀፈት ቤቶች እንዲመልስ ለፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስለመጠየቁ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)  ለአዲስ ማለዳ ገለጸ። ምርጫ ቦርድ የሦስቱ ጽኀፈት ቤቶች ባለቤትነት የኢዴፓ መሆኑን ጠቀሶ፣ ለፌደራል ቤቶች……

Read More

አሚር አማን (ዶ/ር) አንድ ሚሊዮን ብር ለኢትዮጵያ ሥራ ፈጠራ ኮሚሽን አበረከቱ

  የቀድሞው የጤና ሚኒስትር አሚር አማን (ዶ/ር) መንግስት ከግል የጤና ዘርፍ ጋር በትብብር እና በቅንነት እንዲሰራ በማድረጋቸው ከኢትዮጵያ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን የተበረከተላቸውን አንድ ሚሊዮን ብር ለኢትዮጵያ ሥራ ፈጠራ ኮሚሽን አበረከቱ። አሚር  ‹‹ይህ የዕውቅና ሽልማት ለአንድ ሰው የተሰጠ ሳይሆን በግሉ ዘርፍና……

Read More

ሰበር ዜና – የቡራዩ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር ሰለሞን ታደስ በጥይት ተመተው ተገደሉ

  የቡራዩ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር ሰለሞን ታደስ ዛሬ የካቲት 13/2012 በቡራዩ ከተማ በጥይት ተመተው ተገደሉ። ከኮሚሽነር ሰለሞን ጋር አብረው የነበሩት የፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን የልዩ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ተስፋዬ ድንቁም በጥይት ተመተው የሕክምና እርዳታ እየተደረገላቸውመሆኑን ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል። ሁለቱ……

Read More