ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሃረርጌ መልካ በሎ ወረዳ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት የ7 ሰዎች ህወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ እንደ ኤፍ.ቢ.ሲ ዘገባ አደጋው የደረሰው በወረዳው ቶኩማ ጃላላ ካብራ ቀበሌ ሃሙስ ለአርብ አጥቢያ 7 ሰዓት አካባቢ ነው፡፡ በአደጋውም ከሞቱት ሰባት ሰዎች በተጨማሪ በንብረት…

Related posts

Leave a Comment