ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በፈጠራ ሥራ የተሠማሩ ኢትዮጵያውያን የፈጠራ ሥራ ባለቤቶች ለመደገፍ ጃክ ማ ባዘጋጁት ውድድር ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኮቪድ-19 ወቅት፣ የፈጠራ ሥራን ለመሥራት የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው ብዙዎች ጠቃሚ ሐሳቦችን እያፈለቁ እንደሚገኙ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጃክ ማ ተፅዕኖ አሳዳሪ የፈጠራ ሥራ ባለቤቶችን ለመደገፍ የአፍሪካን የቢዝነስ ጀግኖች የተሰኘ የድጋፍ ማዕቀፍ ማዘጋጀታቸውን እንደተናገሩ ገልጸዋል። ስለሆነም በፈጠራ ሥራ…

Related posts

Leave a Comment